አሥራ ሶስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ አበባ - የካቲት ፳፫ ቀን ፲፱፻፺፱
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
፪. ትርጓሜ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፪ / ፲፱፻፺፱ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ክፍል አንድ
በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | Powers and Duties of the Executive Organs of the Federal ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | Democratic Republic of Ethiopia Proclamation No.
፫፻፶፩ / ፲፱፻፺፭ አንቀጽ ፰ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡ Proclamation No. 351/2003.
፩. አጭር ርዕስ
ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፪ / ፲፱፻፺፱ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ቁጥር ፩፻፴፪ / ፱፻፺፱ ኮሌጅ ማቋቋሚያ
ገጽ ፫ሺ፭፻፹፮
፩. “ ቦርድ ” ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፯ መሠረት የተቋቋመ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ቦርድ ነው ፧
፫.
፪. ሴኔት › ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፩ መሠረት የተቋቋመ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ሴኔት ነው ፤ ፕሬዚዳንት ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፭ መሠረት የተሾመ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ፕሬዚዳንት
፬. ዳይሬክተር ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፫ (፪) መሰረት በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ሥር የተቋቋመ ተቋም ዳይሬክተር ነው ፧
፭. የአካዳሚ ሠራተኛ ማለት በማስተማር ወይም በምርምር ተግባር ላይ የተሰማራ ሠራተኛ ነው ፧
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩