ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፮
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " ብሄራዊ የስነ - ልክ አገልግሎቶች ክፍያ ተመን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፫ / ፪ሺ፱ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ደንብ ቁጥር ፬፻፫ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ …
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፫ / ፪ሺ፱
ብሔራዊ የስነ - ልክ አገልግሎቶች ክፍያ ተመን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፱ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic አንቀጽ ፭ እና በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ | of Ethiopia Proclamation No. 916/2015, Article 17 (1) the ሪፐብሊክ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር | Federal Government of Ethiopia Financial Administration ፮፻፵፰ / ፪ሺ፩ አንቀጽ ፲፯ (፩) እና ብሔራዊ የስነ - ልክ | Proclamation No. 648/2009 and Article 6 (18) of the National ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም በወጣው የሚኒስትሮች ም h ር | Metrology Institute Establishment Council of Ministers ቤት ደንብ ቁጥር ፻፺፬ / ፪ሺ፫ አንቀጽ ፮ (፲፰) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡
፩. " ደንብ " ማለት ብሄራዊ የስነ - ልክ ኢንስቲትዮት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፻፺፬ / ፪ሺ፫ ነው ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.❤ ፹ሺ፩