የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፷፪ አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፱ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፶፩፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፱፻፲፭
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፶፩ / ፲፱፻፺፱
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
ቀልጣፋና ዘመናዊ የግብርና ምርቶች ግብይት ሥርዓት እንዲፈጠር ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ ፣
ያንዱ ዋጋ
የምርት ግብይት ሥርዓቱ ፍትሐዊ ፣ ግልጽና የተቀላጠፈ
የሚሳተፉትንም ሆነ በአጠቃላይ የኅብረተሰቡን ጥቅም | ማስጠበቅ ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ ፣
ይህንንም ለማድረግ ያስችል ዘንድ የምርት ግብይት ሥርዓቱን የሚቆጣጠር የመንግሥት አካል ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
ክፍል አንድ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፶፩ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
protect the interests of the different actors of the system
| Sub - Article (1) of the Constitution of the Federal
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩