የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፵
ደንብ ቁጥር ፪፻፲፱ / ፪ሺ፫
የወልቅጤ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ …
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፱ / ፪ሺ፫ ወልቅጤ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶ / ፪ሺ፩ አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል
ያንዱ ዋጋ
፩. አጭር ርዕስ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፱ / ፪ሺ፫ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
፪. መቋቋም
ገፅ ፭ሺ፰፻፳፰ | Regulation
፩ / ወልቅጤ ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ " ዩኒቨርሲቲ " እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪ / የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል፡
፫ / ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩