×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የብሄራዊ አብዮታዊ የምርት ዘመቻና የማዕከላዊ ፕላን ጠቅላይ መምሪያ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 156/1978

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፬
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የአንዱ ዋጋ ብር 0.55
ኢትዮጵያ
E ኅብረተሰብጓዊት
ጊዜያዊ … ደ 6 ዊ … ሥቾ
ማ ው ጫ
፲ ፱ ፻ ፸፩ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፮ / ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
የብሔራዊ አብዮታዊ የምርት ዘመቻና የማዕከላዊ ፕላን ጠቅላይ መምሪያ ማቋቋሚያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፶፱
አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፮ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
የብሔራዊ አብዮታዊ የምርት ዘመቻና የማዕከላዊ ፕላን ጠቅላይ መምሪያ ማቋቋሚያ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢምፔሪያሊዝምን ፤ ፊውዳሊ ዝምን ፤ ቢሮክራቲክ ካፒታሊዝምን ለመደምሰስ የሚያደርገው ትግል ይበልጥ አስተማማኝ የሚሆነው ፤ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ዓላማ እንደተመለከተው
ዲሞክራሲያዊና ከኢምፔሪያሊዝም የም
የምርት ኃይሎችን ርት ግንኙነቶች ጨርሶ ለማላቀቅና ለማዳበር የሚችለው ፤ በትጋት ሠርቶ ምርትን በማሳደግ የልማት ሥራዎችን በማፋ አሠራሩን አብ
ጠንና የማከፋፈሉን ሁኔታ በማስተካከልና አ
ታዊና ኅብረታዊ በማድረግ ስለሆነ ፤
አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ እስካሁን እራሱ ባደረገ /
ቆራጥ ተጋድሎና እንዲሁም ከኅብረተሰብአዊ እኅት አገሮችና ሌሎች ተራማጅ ኃይሎች በተደረገለት የወዝአደራዊ ዓለም አቀፋዊነት ድጋፍ ያገኛቸውን ድሎች መጠበቅና ማዳበር ወደ ፊት ለሚጠብቁት የላቁ ድሎች በተለይም ሕዝባዊት ዲሞክ ራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ለሚደረገው ትግል መሠ ረት ስለሆነ ፤
ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአብዮቱና በአንድነቱ ላይ የተነሱበትን የውጭና የውስጥ ጠላቶች በታላቅ ቆራጥነት ካን በረከከ በኋላ ፤ በልማት መስክም አብዮታዊ ዘመቻ ለማካሔድ በሕዝባዊ ድርጅቶቹ አማካይነት ዝግጁነቱን ስለገለጸ ፤
የፖስታ ሣን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
ሰፊው ሕዝብ የሚያደርገው የምርት ዘመቻና በራሱ will launch and the development plan that will be prepared with ሙሉ ተሳትፎ የሚቀይሰው የልማት ፕላን በመደብ ጠላቶቹ | their fullest participation will futher intensify their struggle ላይ የሚያካሒደውን ትግል አፋፍሞ ለአብዮቱ ግብ የሚያ | against the class enemies and thereby ensure the attainment of በቃ መሆኑን በማመን ፤
| through their mass organizations their readiness to carry out a

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?