×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 12/1989 ዓ•ም• የፈጠራ፡ የአነስተኛ ፈጠራ እና የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ የሚንስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፯ አዲስ አበባ የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፳፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፪ ፲፱፻፳፱ ዓ.ም. የፈጠራ ፣ የአነስተኛ ፈጠራ እና የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፫፻፲፪
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብቁጥር ፲፪ / ፲፱፻፷፱ የፈጠራ ፡ የአነስተኛ ፈጠራ እና የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን
በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና የፈጠራ ፣ የአነ ስተኛ ፈጠራና የኢንዱስትሪያዊንድፍአዋጅቁጥር ፩፻፳፫ ፲፱፻ T ፯ | Republic of Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Article በአንቀጽ ፴፫ ( ፩ ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡
ምዕራፍ አንድ
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የፈጠራ ፣ የአነስተኛ ፈጠራ እና የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፪ / ፲፱፻፳፱
ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ . ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም እንዲሰጠው ካላስፈለገ በስተቀር | 2. Definitions በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
፩ . “ ኮሚሽን ” ማለት የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ነው ፤
፪ . “ መርማሪ ” ማለት ለፓተንት : ለግልጋሎት ሞዴል
ሰርተፊኬት ወይም ለኢንዱስትሪያዊ ንድፍ ምዝገባ
ሰርተፊኬት የሚቀርብን ማመልከቻ እንዲመረምር
በኮሚሽኑ የተሰየመ ባለሙያ ነው ፤
፫ . “ ባለ ፓተንት ” ማለት የፓተንት ወይም የአስገቢ
ፓተንት ባለቤት ነው ፤ ፬ . “ አዋጅ ” ማለት የፈጠራ ፡ የአነስተኛ ፈጠራ እና
የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፫ ፲፱፻ዥ፯
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?