×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የተሻሻለው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ቻርተር 194/1980

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባኛ ዓመት ቊጥር ፪
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፬ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የተሻሻለው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ቻርተር
E ብረተ # ብኣዊ †
ጊዜ'ዊ ወታደራዊ /
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ኤትዮጵያ
ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. ባደረገው ስብሰባ በነጋሪት ጋዜጣ ቍጥር ፳፮፲፱፻፷፪ ዓ. ም. በወጣው የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻ ፲፱፻፷፪ ለማኅበሩ ተሰጥቶ የነበረው ቻርተር እንዲሻሻል
ያቀረበውን ጥያቄ በመመልከት
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ ም. አንቀጽ ፭ ፮ መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጆአል ።
አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፪ ◄ን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፬ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የተሻሻለው ቻርተር
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በ፲፱፻፳፯ ዓ. ም. የተቋቋመው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የዓለም ቀይ መስቀል ተባባሪና የቀይ መስቀል ማኅ በሮች ኅብረት (ሊግ) አባል በመሆኑ ፤
ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን የጄኔቭ ስምምነቶችና የዓለም ቀይ መስቀል ጉባኤ ያወጣቸውን መሠረታውያን ሐሳቦች እን ዲታወቁ ማድረግና በይበልጥ ተግባራዊ የሚሆኑበትን መን ገድ መሻት አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት ፤
| by the International Conference of the Red Cross ;
በዘር ፤ በቀለም ፤ በዜግነት ፤ በጾታ ፤ በሃይማኖት ፤ በፖ ለቲካ አስተያየት ወይም በሌላ በማናቸውም ምክንያት ልዩ ነት ሳያደርግ በጦር ሜዳ ለቆሰሉና ለተጎዱ ፤ እንዲሁም የሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋ ለደረሰባቸው ሰዎች ሁሉ አስ ፈላጊውን ሰብአዊ እርዳታ በፍጥነት የሚሰጥ በሰዎች ዘንድ መግባባት ï መተባበር ፤ ወንድማማችነትና ዘላቂ ሰላም እንዲ | opinion or any other criterion, and which endeavours to pro ኖር የሚጥር ድርጅት በኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ለሕዝቧ ጠቃሚ ስለሆነ ፤
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፩ (1031)
በኅብረተሰብአዊነት መሠረተ ሐሳብ መሠረት ማኅበሩ እን ዲጠና h ር መዋቅሩን በተቻለ መጠን እስከ ቀበሌ መዘርጋትና ሕዝባዊ ተሳትፎ እንዲኖረው ማበረታታት አስፈላጊ በመሆኑ ፤
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤ ሰኔ ፳ | Society in accordance with socialist principles ;
ciety's General Assembly at its meeting of June 27, 1977 on
| Society by General Notice No. 400/1970, of 11th August 1970 ,

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?