የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፩ኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፫ ቀን ፲ህየን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻ሀ 70የ1 ዓም የገሀየኝ በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት ገጽ ፯፻፴፪ አዋጅ ቁጥር ፩የሀiሀየ ፤ ለፌዴራል መንግሥት ሥራዎች በተጨማሪ የታወጀ የበጀት አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ ሀየዝሀ አንቀጽ ፳፩ እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት እንደሚከ ተለው ታውጇል ። ፩ . ይህ አዋጅ “ የሀየን በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት አዋጅ ቁጥር ፩፻፱ ፲ሀየ ፣ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፳ ) ዓም ጀምሮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲ ዓ•ም• በሚፈጸመው የአንድ በጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ ከሚገኘው የፌዴራል መንግሥት ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎች ብር ፰ ሚሊዮን ፱፻፲፪ ሺ ፱የዛ ( ስምንት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ስድሳ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃምሣ ብር ) በተጨማሪ በጀት ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ። ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት የበላይ ኃላፊዎች ለመሥሪያ ቤታቸው ሥራና አገልግሎት ከፌዴራል መንግሥት ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ በዚህ አዋጅ ለተጨማሪ ሥራዎች የተፈቀደላቸውን ተጨማሪ በጀት በሚጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፭ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . ም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ብር 2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ• ሸሺ፩ ገጽ ፯፻፴ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፬ – ሚያዝያ ፲፭ ቀን ፲ ዓም Federal Negarit Gazeta - - No . 34 23 April 1998Page 733 የመንግሥት ወጪና የወጪ ኣሸፋፈን [ መደበኛ ወጪ { የኢኮኖሚ አገልግሎት | ትራንስፖርትና መገናኛ ኮንስትራክሽን የኢኮኖሚ ልማት ጥናት የኢኮኖሚ አገልግሎት ወጪ ድምር 8 , 962 , 950 የመደበኛ ወጪ ድምር | ለ የወጪ አሽፋፈን | ከአገር ውስጥ ምንጭ ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች ከመደበኛ በጀት ዝውውር የገቢ ድምር የገቢ ዝርዝር [ ከመገናኛ አገልግሎት ከመገናኛ ዕቃዎች ሽያጭ ከሜትሮሎጂ አገልግሎት ክፍያ የገቢ ጠቅላላ ድምር የወጪ ዝርዝር ሀ• መደበኛ በጀት የመደበኛ ወጪ ድምር የኢኮኖሚ አገልግሎት ኤርዕስት 252 | የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኤጀንሲ | 1 , 708 , 500 እርዕስት 262 | የመንገድ ፈንድ ጽ / ቤት አርዕስት 275 | የኢትዮጵያ የጥራትና የደረጃዎች ባለሥልጣን