×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፫ ፲፱፻፲፭ ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥበቃ ባላቸው ሰዎች ላይ የሚፈፀሙትን ወንጀሎች ለመ ከላከልና ለመቅጣት የወጣው ኮንቬንሽን ማዕደቂያ ኣዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ነጋሪት ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ሰላምና . .ትን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ አዲስ አበባታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፫ / ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥበቃ ባላቸው ሰዎች ላይ የሚፈጸሙትን ወንጀሎች ለመከላከልና ለመቅጣት የወጣው ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ . ገጽ ፩ሺ፱፻፳፩ አዋጅ ቁጥር ፫፻፫ / ፲፱፻፲፭ ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥበቃ ባላቸው ሰዎች ላይ የሚፈጸሙትን ወንጀሎች ለመከላከልና ለመቅጣት የወጣውን ኮንቬንሽን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ዋና ዋና ዓለም አቀፍ ወንጀልን የሚመለከቱ ስምምነቶችን ያፀደቀ ማስከበርንና በሀገሮች መካከል ወዳጅነትንና ትብብርን ማስፋፋትን የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ መርሆዎች ላይ ያለውን ጽኑ አቋም | ly express its commitment to the international principles በተደጋጋሚ የገለፀ በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ | operation among states ; ተወካዮች ምክር ቤት ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በዓለም ኣቀፍደረጃ ጥበቃ ባላቸው | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has accepted the ሰዎች ላይ የሚፈጸሙትን ወንጀሎች ለመከላከልና ለመቅጣት | Ratification of the Convention on the Prevention and Punish የወጣውን ኮንቬንሽን ለማጽደቅ የወሰነ በመሆኑ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥበቃ ባላቸው ሰዎች ላይ የሚፈጸሙትን ወንጀሎች ለመከላ ከልና ለመቅጣት የወጣው ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፫ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪ IS ! ፌዴራል ነጋሪትጋዜጣ ቁጥር፲፭ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No.15 10 December , 2002- ~ Page 1972 ፪ ኮንቬንሽኑ ስለመጽደቁ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ እ.ኤ.አ ዲሴምበር ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፫ የተቀበለው ዲፕሉማቶችን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥበቃ ባላቸው ሰዎች ላይ የሚፈጸሙትን ወንጀሎች ለመከላከልና ለመቅጣት የወጣው ኮንቬንሽን ጸድቋል ። ፫ • አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?