ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፯ አዲስ አበባ - ግንቦት ፳፬ ቀን / ፱፻፺፱
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፰ - ፲፱፻፺፱ ስለፌዴራል ታራሚዎች አያያዝ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … …………………………… ገጽ ፫ሺ፯፻፯
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፰ / ፲፱፻፺፱ ስለፌዴራል ታራሚዎች አያያዝ የወጣ ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች " "
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፭ / ፲፱፻፺፱ አንቀጽ ፴፱ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፰ ፲፱፻፺፱ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
፩. አስተዳደር ማለት የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ነው ፧
፪.
ማረሚያ ቤት ፣ ታራሚ እና የማረሚያ ጠባቂ የሚሉት ቃላቶች በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፭ / ፲፱፻፺፭ የተሰጣቸው ትርጉም ይኖራቸዋል
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩