ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፴፱
ባር ' ውስጥ ባመት
» በ፮ ' ወር '
ነ ጋ ሪ ት ' ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው 1 ዋጋ፡
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፵፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የነዳጅ ዘይቶችና የብረታ ብረት ቅባቶች የኤክሳይስ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳዶር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፲፰¦፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የነዳጅ አመላላሽ መኪናዎች ታሪፍ ደንብ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፲፱ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. ነዳጅ በባሕር ማመላለሻ ታሪፍ መወሰኛ
ገጽ ፩፻፶፩
አዋጅ ቊጥር ፵፭ 1 ፱፻፷፯ ዓ. ም. በ፲፱፻፶፱ ዓ. ም. የወጣውን የነዳጅ ዘይትና የብረታ ብረት ቅባቶች የኤክሳይዝ ታክስ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ገጽ ፩፻፶፪
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቊጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ። ፩ º አጭር ርእስ ፤
፩ ክብደታቸው አነስተኛ የሆነ የነፋስ
ጋዞች ባንድ ኪሎ ግራም
፪ ሀተራ ቤንዚን ፤ ቤንዞሊን ፤ ፔትሮል I
ገጽ ፩፻፶፫
ጋዞሊንና በሌላ ሥፍራ ያልተመለከተ ሌላ
የሞተር ስፒሪት ባንድ ሊትር.. ለሱፐር ቤንዚን ባንድ ሊትር.
ይህ አዋጅ « የነዳጅ ዘይቶችና የብረታ ብረት ቅባቶች የኤክሳይስ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቊጥር ፵፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
▣ ማ ሻ ሻ ያ
የነዳጅ ዘይቶችና የብረታ ብረት ቅባቶች የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ (አዋጅ ቊጥር ፪፻፵፱ ፲፱፻፶፱ ዓ.ም.) የአንቀጽ ፬ ንዑስ ቊጥር ፪ ተሠርዞ በሚከተለው ተተክቷል ። « ፪ ታክስ የሚከፈልባቸው የነዳጅ
ዘይቶችና የብረታ ብረት ቅባቶች
የታክሱ ልክ
የኢት. $ 0.10
አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፰ ቀን 1 ፱፻፷፯ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)