አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፩፻፫
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
ማ ው ጫ
የ ሽ ግ ግ ር
አዋጅ ቁጥር ፺፱፲፱፻፹፮
ለደበብ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያና ብድር ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ የተገኘ ብድር ምምነት ማጽደቂያ አዋጅ. ገጽ ፬፻፷፰
አዋጅ ቁጥር ፺፱ / ፲፱፻ T ፮ ዓ. ም.
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
____ ም አቀፍ የእርሻ ልማት
በኢትዮጵያ መንግሥትና
ፈንድ መካከል የተደረውንና ቁጥሩ F ፻፪ኢቲ የሆነውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ለደቡብ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያና ብድር ፕሮጄክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስ.ዲ.አር ፯ ሚሊዮን ፭ መቶ ሺህ ኤስ. ዲ. አር. ሰባት ሚሊዮን አም ስት መቶ አምሳ ሺህ የሆነ ገንዘብ የሚያስገኝ የብድር ስምም ነት በኢትዮጵያ መንግሥትና በዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ መካከል እ. ኤ.አ. ፌብሪዋሪ ፩ ቀን ፲፱፻፺ ጣሊያን ውስጥ ሮም ላይ ስለተፈረ® ፥
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ የሽግግር መንግ ሥት የተወካዮች ምክር ቤት ያጸደቀው ስለሆነ ፥
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መ / እና / ሸ | መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « ለደቡብ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያና ብድር ፕሮጄክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ የተገኘው የብድር ስምምነት ማጽደ ቂያ አዋጅ ቁጥር ፺፱ / ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል "
አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፰ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)