የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፷፩ አዲስ አበባ ነሓሴ ፲፱ ቀን ፪ሺ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፮፻፪ / ፪ሺ ዓ.ም
የቡና ጥራት ቁጥጥርና ግብይት አዋጅ ገጽ ፬ሺ፪፻፷፮
አዋጅ ቁጥር ፮፻፪ / ፪ሺ
ስለቡና ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የወጣ አዋጅ
የቡና ግብይት አፈፃፀምን ፈጣንና ወጪ ቆጣቢ በማድረግ የቡና አምራቾች ከግብይቱ ተገቢውን ገቢ የሚያገኙበትን መንገድ መዘርጋት አስፈላ ሆኖ በመገኘቱ ፣
፩. አጭር ርዕስ
የቡናን ግብይት ከኢትዮጵያ የምርት ገበያ አሠ ራር እንዲሁም ከተሻሻለው የመንግሥት ሥሪያ ቤቶች አደረጃጀት ጋር ማጣጣም በማስፈለጉ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተ ለው ታውጇል
ያንዱ ዋጋ
ጥራት ያለውና በአለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ የሆነ የቡና ምርት ለውጭ ሀገር ገበያ በተቀላጠፈ WHEREAS, in order to efficiently supply quality ሁኔታ ለማቅረብ የሚያስችል የተሻሻለ የቡና ጥራት | and competitive coffee to the global market it has ቁጥጥርና ግብይት ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ ፣ become necessary to establish an improved system for
ክፍል አንድ ጠ ቅ ላ ላ
ይህ አዋጅ “ የቡና ጥራት ቁጥጥርና ግብይት አዋጅ ቁጥር ፮፻፪ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.. ፹ሺ፩