የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ መጋቢት ፴ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፳፱ ፲፱፻፳፱ ዓ . ም . ከኢጣልያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስ ፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፭፻፰ አዋጅ ቁጥር ፳፱ ፲፱፻T፱ ከኢጣልያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋ ፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ | PROMOTION AND PROTECTION AGREEMENT WITH በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት እና በኢጣልያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና | ለመስጠት ታህሣሥ ፲፬ ቀን ፲፱፻ዥ፯ ዓ . ም አዲስ አበባ ላይ ስምምነት የተፈረመ ስለሆነ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው የማጽደቂያ ሰነዶች | ልውውጥ ከተደረገበት ዕለት አንድ ወር በኋላ እንደሚሆን በስም | Agreement shall enter into force one month after the date of ምነቱ ውስጥ ስለተመለከተ ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከኢጣልያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋርኢንቨስትመ ንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፳፱ / ፲፱፻፴፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 1 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፭፻፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፪ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓም . Federal Ngarit Gazeta - No . 32 8 April 1997 - - Page 509 ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በኢጣልያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት ታህሣሥ ፲፬ ቀን ፲፱፻ዥ፯ ዓም አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው ስምምነት ጸድቋል ። • የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ሥልጣን የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ስምምነቱ ዐሥራ ] 3 . Power of the Ethiopian Investment Authority ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። _ ፩ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም• ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት