×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጁ ቁጥር ወደ ጫኔTrዚ ዓ.ም ለአነስተኛና መካከለኛ የግል ተቋማት ብድር የሚውል ገንዘብ ለማግኘት ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ አዲስ አበባ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፯ ዓ.ም ለአነስተኛና መካከለኛ የግል ተቋማት ብድር የሚውል ገንዘብ ለማግኘት | European Investment Bank Finance Contract for financing small and ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ .... ጽ ... ፫ሺ፯ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፫ / ፲፱፻፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለአነስተኛና መካከለኛ የግል ተቋማት ፳፩ሚሊዮን ዩሮ ( ሀያ አምስት ሚሊዮን ዩሮ ) የሚያስገኘው | the Federal Democratic Republic of Ethiopia a credit amount of ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ እ.ኤ.አ. ዲሴምበር ፲፱ ቀን ፪ሺ፫ በአዲስ አበባ እና ዲሴምበር ፳፱ / ፪ሺ፫ በሉክሰምበርግ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ታህሣሥ ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው * day of January , 2005 , ስለሆነ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( እና ፲፪ የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአነስተኛና መካከለኛ የግል ተቋማት ብድር የሚውል ገንዘብ ለማግኘት ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፮ / ፲፱፻፶፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፭ ሺ ፩ ጽ ፪ሺ፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፯ ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር ፲፬ ቀን ፪ሺ፫ በአዲስ አበባ እና እ.ኤ.አ. ዲሴምበር ፳፱ ቀን በሉግሰምበርግ የተፈረመው ቁጥር Agora No. 20000348 የብድር ስምምነት ነው ። ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፳፭ሚሊዮን ዩሮ ( ሀያ አምስት ሚሊዮን ዩሮ ) ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፴ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?