×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 149/1991 የሽያጭ ኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ)

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፱ / ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. የሽያጭና ኤክሣይዝ ታክስ ( ማሻሻያ ) ገጽ ፬፻፶፱ ግሥት ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ” ማር .8 አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፱ ፲፱፻፲፩ የሽያጭና ኤክሣይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የሽያጭና ኤክሣይዝ ታክስ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፥ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን | WHEREAS , it has become necessary to amend the Sales and ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « የሽያጭና ኤክሣይዝ ታክስ ( ማሻሻያ ) አዋጅ | 1 ShorTitle ቁጥር ፩፻፵፬ / ፩፱፻፲፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የሽያጭና ኤክሣይዝታክስ አዋጅቁጥር፳፰ ፲፱፻፫፭ ( እንደተ ሻሻለ ) እንደገና እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ . የአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፰ ተተክቷል ፤ “ ፫ በአገር ውስጥ በሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ ፤ ሀ ) ማናቸውም የሥራ ተቋራጭ እንዲሁም የፋይ ናንስ አገልግሎቶች ፭ % ( አምስት በመቶ ) ለ ) ሌሎች ፲፪ % ( አሥራ ሁለት በመቶ ) ” ያንዱ ዋጋ 2.30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፬፻፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፱ ታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም • ከአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ፫ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ | 2 ) The following new sub - Article4 is added after sub - Article ንዑስ አንቀጽ ፬ ተጨምሯል፡ « ፬ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ የተነገረው እንደተጠበቀ ሆኖ መደበኛ ባልሆነ አገልግሎት የመስጠት ወይም የማምረት ሥራ ላይ የሚከፈለው የሽያጭ ታክስ የሚሰበሰብበት አኳኋን የገንዘብ ሚኒስትር በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናል ። » ፫ . የአንቀጽ ፲፮ ንዑስ አንቀጽ ፪ ተሠርዞ በሚከተለው | 3 ) Sub - Article 2 of Article 16 is deleted and replaced by the ንዑስ አንቀጸ ፪ ተተክቷል፡ « ፪ : የውሃ፡ የኤሌክትሪክ፡ የሕክምና እና የትምህርት አገልግሎቶች በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፫ ) ከተጣለው ታክስ ነጻ ይሆናሉ ። » ፬ አንቀጽ ፬ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፲ ተተክቷል፡ « ፲ የኤክሣይዝ ታክስ ተመን ፩ . ከዚህ አዋጅ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ “ መ ” ውስጥ የተዘረዘሩት ዕቃዎች ፡ ሀ ) ከውጭ ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ ለ ) በአገር ውስጥ ሲመረቱ በሠንጠረገዙ በተመለከተው ተመን መሠረት የኤክሣይዝ ታክስ ይከፈልባ በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) የተዘረ ዘሩትቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ሲያ ረጋግጥ ከአዋጁ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ “ መ ” ተራ ቁጥር ፪፩ እና ፪፫፩ የተመለከቱት የማስከፈያ ልኮች በሚከተለው እንዲተኩ እንዲያደርግ ለገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፪.፩ ማናቸውም ( ከፍራፍሬ ጭማቂዎች በስተቀር ጧ % ፪፻፩ ማናቸውም ቢራና እስታውት ቧ % ፫ ከዚህ በላይ በንዑስ አንቀጽ ፪ የተመለከተው ተፈጻሚ የሚሆነው ፣ ሀ ለስላሳ መጠጦችን በሚመለከት፡ የለስላሳ መጠጦች ምርት በጅ % ( በሰባ በመቶ ) ሲያድግ ወይም አዳዲስ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካዎች ሲቋቋሙ፡ ለ ቢራን በሚመለከት፡ የቢራ ምርት በሃ % ( በሃምሣ በመቶ ) ሲያድግ ወይም አዳዲስ የቢራ ፋብሪካዎች ሲቋቋሙ ይሆናል ። » ፭ . ከአዋጁ ጋር የተያያዘው ሠንጠረዥ “ መ ” ተሠርዞ | 5 ) Schedule “ D ” attached to the proclamation is deleted በሚከተለው አዲስ ሠንጠረዥ “ መን ተተክቷል ፤ ሠንጠረዥ « መ » አገር ውስጥ በሚመረቱና ከውጭ ወደ አገር ውስጥ በሚገቡ የተወሰኑ ዕቃዎች ላይ የሚከፈል የኤክሣይዝ ታክስ ልክ የኤክሣይዝ የዕቃው ዓይነት ታክስ በመቶኛ ( % ) ፩ ማናቸውም ዓይነት ስኳር ሞላሰስን ሳይጨምር ፪ • መጠጦች ፪፡፩ ለስላሳ መጠጦች ( ከፍራፍሬ በስተቀር ) ፪፪ በዱቄት መልክ የተዘጋጁ ለስላሳ ፪፫ የሚኒራል ውሃ ፪፬ ማናቸውም አልኮል ያለባቸው ፪.፬ * ፩ ማናቸውም ቢራና እስታውት ፪፬ - ፪ ማናቸውም የወይን ጠጅ ፪ - ፴፫ ሌሎች አልኮል ያለባቸው ገጽ ፬፻፷፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፱ ታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. ማናቸውም ዓይነት ንፁህ አልኮል ትምባሆና የትምባሆ ውጤቶች ፬ * ፩ የትምባሆ ቅጠል ፬.፪ ስጋሬት፡ ሲጋራ ፡ ሲጋሮሎስ ፡ የፒፓ ትምባሆ ፣ ሱረትና ሌሎች የትምባሆ ውጤቶች ነዳጅ - ሱፐር ቤንዚን -ተራ ቤንዚን ፣ ፔትሮል ፡ ጋዛሊንና ሌሎች የሞተር ስፔረት ፰ የተለፋ ቆዳ ፲፩ ማናቸውም የተለፋ ቆዳ ፳፪ ማናቸውም ከነዐጉሩ የተለፋ ቆዳ ጨርቃ ጨርቅ ፬፩ ከተፈጥሮ ሃር ፡ ክራዮን፡ ከናይለን ፡ ከሱፍ ወይም ከማናቸውም ሌሎች ተመሳሳይ ነገሮች በሹራብ መልክ ቢሆን የተሠሩ ጨርቃ ፬.፪ በሙሉ ሆነ በከፊል የተሠራ አመድማ ፣ ነጭ ቀለም የተነከረ ወይም የታተመ ፡ በማናቸውም ቁመት ወይም ወርድ የተሠራ ጨርቃ ጨርቅ ( ከአቡጀዲ በስተቀር ) እንዲሁም የብርድ ልብሶች የአልጋ ልብሶች ፣ የአልጋ ሸፋኖች ፡ ፎጣዎች ፡ የጠረጴዛ ልብሶች ፡ እነዚህንም የመሳሰሉ ጨርቃ ጨርቆች ከልዩ ልዩ ነገሮች የተሠሩ የሰውነት ማስጌጫዎች ወይም ጌጣጌጦች ፲፩ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚሆኑ ሣህን ማጠቢያ መኪናዎች ፲፪ : ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚሆኑ የልብስ ማጠቢያ መኪናዎች ፲፫ የቪዲዮ ዴክ ፡ የቴሌቪዥን ወይም የቪዲዮ ካሜራዎች 9 ፲፬ . ተቀባይ ተሌቪዥን ከግራማፎን ፡ ከሬዲዮ ወይም ከድምዕ መቅረጫና ማሰሚያ መሣሪያዎች ጋር የተጣመሩ ቢሆኑም ባይሆኑም ፲፭ ለመንገደኞች መጓጓዣ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎች ( አው ቶሞቢሎች ) “ እስቴስን ዋገን ” የአገልግሎት መኪና ዎችና እነዚህንም የመሳሰሉ ተሽከርካሪዎች፡ ባለሞተር ካሪቫኖች ጭምር፡ የተገጠሙ ወይም ያልተገጠሙ በመጀመሪያ ሲመጡ ሊኖራቸው ከሚገባው መሣሪ ያዎች ጋር፡ ፲፭ : ፩ እስከ ፩ሺ፫፻ ሲሲ ፲፭፪ ከ፩ሺ፪፻፩ ሲሲ እስከ ፩ሺ፰፻ ሲሲ ፲፭፻ ከ፫ሺ፯፻ ሲሲ በላይ ፲፮ ላንድሮቨሮች ፡ ጂፖችና ሌሎች እነዚህን መሰል ፎርዊል ድራይዞች ፲፯ የፕላስቲክ ዕቃዎች ፲፰ ምንጣፎች ፲፱ አስቤስቶስና የአስቤስቶሰ ውጤቶች ፳ የጠረጴዛ ፡ የግድግዳና የእጅ ሰዓቶች ፳፩ ኣሻንጉሌቶችና መጫዎቻዎች ፫ . አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?