የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፰ አዲስ አበባ ሕዳር ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፵፩ ዓም የቃሊቲ ኰንስትራክሽን ዕቃዎች ማምረቻ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፬፻፲፭ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፲፩ የቃሊቲ ኮንስትራክሽን ዕቃዎች ማምረቻ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፴፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት [ pursuant to Article 5 of the Definition ofpowers and Duties of የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፴፬ አንቀጽ ፵፯ / ፩ / ሀ | the Excutive Organs of the Federal Democratic Republic of መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ፤ ይህ ደንብ “ የቃሊቲ ኰንስትራክሽን ዕቃዎች ማምረቻ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፭ / ፲፱፻፲፩ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፩ የቃሊቲ ኰንስትራክሽን ዕቃዎችማምረቻ ድርጅት ከዚህ በኋላ “ ድርጅቱ ” እየተባለ የሚጠራየመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ። ፪ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፬፻፰፬ መሠረት ይተዳደራል ። ፫ . ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ፣ በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል ። ፬ . ዋና መሥሪያ ቤት ፣ የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ቃሊቲ ይሆናል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፱፻፲፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፰ ሕዳር ፳፱ ቀን ፲፱፻፵፩ ፭ ዓላማ ድርጅቱ የተቋቋመባቸው ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው ፤ ፩ ለኰንስትራክሽን ሥራ የሚያገለግሉ የጠቅላላ ብረታ ብረት ሥራዎችንና የእንጨት ምርት ውጤቶችን ማምረት ፣ ፪ የኮንክሪትፕሮዳክሽን ምርት ውጤቶችን በማምረት ለተገ ልጋዩ ኅብረተሰብ ማቅረብ ፣ ፫ የኦክስጂንና የናይትሮጂን ምርቶችን በማምረት ለተገ ልጋዩ ኅብረተሰብ ማቅረብ ፤ ፬ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማካሔድ ። ፮ : ካፒታል ለድርጅቱ የተፈቀደው ካፒታል ብር ፵፬ሚሊዮን ፩፻፲፬ሺህ ፩፻፳፫ ( አርባ አራት ሚሊዮን አንድ መቶ ዘጠና አራት ሺህ አምስት " ቶ ሃያ ሦስት ብር ሲሆን ፤ ከዚህ ውስጥ ካፒታል ብር ፴፩ሚሊዮን ፯፻፳፮ሺህ ፯፻፶፩ ( ሰላሣ አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰባ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሣ አንድ ብር ተከፍሏል ። ፯ : ኃላፊነት ድርጅቱ ካለው ጠቅላላ ንብረት በላይ በዕዳ ተጠያቂ | 7. Liability አይሆንም ። ድርጅቱ የሚቆይበት ጊዜ ድርጅቱ ላልተወሰነ ጊዜ ይቆያል ። ፀ • ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሕዳር፳፱ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ