×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የከተማ ነዋሪዎች ማኅበራት ማጠናከሪያና የማዘጋጃ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 104/1976

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፭
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤ ባግር ' ውስጥ • ባመት ' $.6
» በ፮ × ወር
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፬ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
♥ * ብረተሰብኣዊ Ì
የከተማ ነዋሪዎች ማኅበራት ማጠናከሪያና የማዘጋጃ ቤቶች አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፸፭
አዋጅ ቍጥር ፩፻፬ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. የከተማ ነዋሪዎች ማኅበራት ማጠናከሪያና የማዘጋጃ ቤቶች አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የከተማን ቦታና ትርፍ ቤት የመንግሥት ንብረት ባደረ ገው አዋጅ የከተማው ሕዝብ በቀበሌ ፤ በከፍተኛና በአጠቃ ላይ ማኅበራት ተደራጅቶ ራሱን በራሱ ለማስተዳደር የራሱ ንም ችግር ራሱ እንዲፈታ በፖለቲካ ፤ በኤኮኖሚና በሶሻል እንቅስቃሴውም ቀጥታ ተሳታፊ እንዲሆን ለማድረግ የተጣለ ውን መሠረት ለማጠናከር I
የተቋቋሙትንና የሚቋቋሙትን የከተማ ነዋሪዎች ራት በይበልጥ ለማነቃቃትና ለማደራጀት አብዮቱም የመጨ ረሻ ግቡን እንዲመታ ለማድረግ ለውጡ የፈጠራቸውንና የሚ ፈጥራቸውን የሕዝብ ድርጅቶች አሠራራቸውንና አቋማቸውን የተቀነባበረ አብዮታዊ ፈር እንዲይዙ ማድረግ አስፈላጊ በመ
ሰፊው የከተማ ነዋሪ ሕዝብ ራሱን በቀበሌ ፤ በከፍተኛና በአጠቃላይ የከተማ ነዋሪዎች ማኅበር አደራጅቶ የከተማዎ ችን የማዘጋጃ ቤት አስተዳደር በቀጥታ እንዲረከብ ማድረጉ የሕዝቡን ድርጅታዊ አቋም ከማጠንከሩም በላይ ፤ በልማትና እድ i ት ሥራ ዕቅዶች ላይ ሊኖረው የሚገባውን ተሳትፎ የሚ ያሻሽል መሆኑ ስለታመነበት ፤
ኢትዮጵያ
.. ኅበ
ከሰፊው የከተማ ነዋሪ ሕዝብ ጋር የቀጥታ ግንኙነት ያላ ቸውና ለድርጅቱም አቋም መሠረት የሆኑት በየቀበሌው የተ ቋቋትና የሚቋቋሙት የከተማ ነዋሪዎች ማኅበራት በመሆ ናቸው የቀበሌ ማኅበራት በኅብረተሰብአዊነት ርእዮተ ዓለም የፖለቲካ ንቃቱ ከፍ እንዲል ሕዝብን የማደራጀትና ማኅበ ሩም ሆነ መንግሥቱ በሚፈጽማቸው የልማት ሥራዎች እን ዲሳተፍ የማበረታታት ተተየሚ ኃላፊነት ስላላቸው 1
አዲስ አበባ መስከረም ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍ r ር ፩ሺ፴፩ (1031)
| will create by coordinating their activities and organization ;
participation in development projects ;
formed in each kebele have direct contact with the broad mas pation in both association and government initiated development
by removing the involved bureaucratic red - tape and further faci | litate the direct involvement of the people in the revolutionary

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?