_ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፬ | አዲስ አበባ ጥር ፲፱ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፱፻፹፯ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
ለአዲስ አበባ የኃይል ማስተላለፊያ መረብ ማሻሻያ እና | Export - Import Bank of China Loan Agreement for ደረጃውን ማሳደጊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከቻይና financing the Addis Ababa Power Network Rehabilitation ኤክስፖርት - ኢምፖርት ባንክ የተገኘው የብድር ስምምነት | and Upgrading Project Ratification
ማዕደቂያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፱፻፹፯ / ፪ሺ፱
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት A PROCLAMATION TO እና በቻይና ኤክስፖርት - ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋ ጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፦
ለአዲስ አበባ የኃይል ማስተላለፊያ መረብ ማሻሻያ እና WHEREAS, a Loan Agreement between the ደረጃውን ማሳደጊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ | Government of the Federal Democratic Republic of ፩ ቢሊዮን ፻፵፭ ሚሊዮን የቻይና ዩዋን (አንድ ቢሊዮን አንድ | Ethiopia and the Export - Import Bank of China stipulating መቶ አርባ አምስት ሚሊዮን የቻይና ዩዋን) የሚያስገኘውን | that the Export - Import Bank of China provide to the የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሞክራሲያዊ | Government of the Federal Democratic Republic of ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቻይና ኤክስፖርት - ኢምፖርት | Ethiopia a Loan in an amount equivalent to 1,145,000,000 ባንክ መካከል ሐምሌ ፳፩ ቀን ፪ሺ፰ በቤጂንግ የተፈረመ | yuan (one billion one hundred forty five million Chinese
በመሆኑ ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ WHEREAS, the House of peoples ' Representatives ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ ፲፰ ቀን | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ፪ሺ፱ ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ ፤
(1) and (12) of the Constitution of the Federal Democratic
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ. ፹፩