×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለአሳታፊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 563/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራኦራተኛ ዓመት ቁጥር ፲፬ አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፫ / ፪ሺሀ ዓ.ም
ለአሳታፊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ | International Fund for Agricultural Development Programme የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ | Financing Agreement for Participatory SmallScale Irrigation ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ | Development Programme Ratification ገጽ ፬ሺ፲፪
አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፫ / ፪ሺህ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ _ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ለአሳታፊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ፲ ሚሊዮን ሦስት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር / አሥራ ሦስት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር / ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ጁን ፲ ቀን ፪ሺ፯ በሮም የተፈረመ በመሆኑ ፣
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል
ይህ አዋጅ « ለአሳታፊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፫ / ፪ሺህ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ምክር ቤት ጥር ፰ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም ባደረገው ስብሰ q | ratified the said Agreement at its session held on the ያጸደቀው ስለሆነ ፤
| International Fund for Agricultural Development stipulating
| provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a
| financing participatory small - scale irrigation development
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?