የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ ( አዲስ አበባ - - - ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻ዥ፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፩ ፲፱፻ዥ፱ ዓም ለ፯ኛው የቴሌኮሙኒኬሽን የልማት መርሐ ግብር ከፊል ማስፈ ጸሚያ ከኖርድባንከን ለተገኘው ብድር ዋስትና የተሰጠበት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፭፻፲፪ አዋጅ ቁጥር ፪፩ ፲፱፻፫፱ ከኖርድባንከን ለተገኘው ብድር ዋስትና የተሰጠበትን | ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለ፯ኛው የቴሌኮሙኒኬሽን የልማት መርሐ ግብር ከፊል | 112 , 500 , 000 SEK ( one hundred twelve million five hundred ማስፈጸሚያ የሚውል የ፩፲፪ ሚሊዮን ፭፻ሺህ ( የአንድ መቶ አሥራ | thousand Swedish Kroner ) , for partly financing the 7 Telecom ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ) ክሮነር የብድር ስምምነት | munications Development Programme , Was signed between the በስዊድን ኖርድባንከን እና በኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖ ሬሽን መካከል የካቲት ፰ ቀን ፲፱፻T፱ ዓም በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ በመሆኑ ፤ | የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገንዘብ ሚኒስቴርም በዋስትና ሰጭነት የተጠቀሰውን ስምምነት ስለተፈ ራረመ ፣ ይህንኑ ዋስትና የተሰጠበትን ስምምነት የኢትዮጵያ | guaranteeing agreement at its session held on the 22 " " day of ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፴፱ ዓ . ም . ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ | Arties በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | as follows : መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለ፯ኛው የቴሌኮሙኒኬሽን የልማት መርሐ ግብር ] ከፊል ማስፈጸሚያ ከኖርድባንከን ለተገኘው ብድር ዋስትና የተሰጠበት ስምምነትማጽደቂያ አዋጅቁጥር ፪፩ / ፲፱፻T፱ ” ! ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 1 2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ . ሣቁ ፴ሺ፩ ገጽ ፭፻፲፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፬ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፰፱ ዓም . Federal Negarit Gazeta No . 34 22April 1997 - Page 513 ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ ስምምነት ” ማለት የስዊድን ኖርድባ ንከን በአበዳሪነት ፡ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን በተበዳሪነት እንዲሁም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገንዘብ ሚኒስቴር በዋስትና ሰጪነት የካቲት ፰ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓም አዲስ አበባ ላይ የተፈራረሙት ስምምነት የገንዘብ ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትር በስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች | መሠረት በዋስትናው የተጠየቀ እንደሆነ ክፍያ እንዲያደርግ | በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ . ም . ጀምሮ የጸና | ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፱ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተመሚያ ቤት ታተመ