የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራኦራተኛ ዓመት ቁጥር ፳፩
አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፱ / ፪ሺሀ ዓ.ም
ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ … ገጽ ፬ሺ፴
አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፱ / ፪ሺህ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ለገጠር የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማስፋፊያ ክፍል ሁለት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፹፮ ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር / ሰማንያ ስድስት ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር / የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ _ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ ጁላይ ፲ ቀን ፪ሺ፯ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
፩ አጭር ርዕስ
ያንዱ ዋጋ 2.30
ይህ አዋጅ “ ለገጠር የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማስፋፊያ ክፍል ሁለት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፱ / ፪ሺ v ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል "
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ቤት መጋቢት ፲፮ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | ratified the Financing Agreement at its session held on ያጸደቀው ስለሆነ ፤
Federal Democratic Republic of Ethiopia and the International Development Association provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a credit in an
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ሸ፩