አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፯
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
ማ ው ጫ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ጋ ዜ ጣ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር የተወካዮች ምክር ቤት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፮ ፲፱፻፹፮ አርሲ የእርሻ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፮ ፲፱፻፹፮ አርሲ የእርሻ ልማት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ
፩ አጭር ርዕስ ፤
ይህ ደንብ « አርሲ የእርሻ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚ ኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፮ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
መቋቋም ፤
፩ አርሲ የእርሻ ልማት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ፤
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
መ ን ግ ሥ ት
መ ን ግ ሥ ት ተጠባባቂነት የወጣ
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬ ፪ / እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ ፩ ሀ | No. 2/1991 and Article 47 (1) (a) of the Public Enterprises
መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)