የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፶ ö
ደንብ ቁጥር ፪፻፳፱ / ፪ሺ፫
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
ምክር ቤት ደንብ
ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ፪ሺ፫ ገፅ ፭ሺ፰፻፶
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፱ / ፪ሺ፫ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፱ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል::
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጻ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር | Republic of Ethiopia Proclamation No. 691/2010 and ፻፶፪ሺ፩ አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል Article 5 (1) of the Higher Education Proclamation No
፪. መቋቋም (
፩) ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪) የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል:
፫) ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶ / ፪ሺ፩ እና በፌዴራል ዩኒቨርሲቲዎች የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩