የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ አዲስ አበባ - ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲ ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ለመቱ ጐሬ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጸ ፪ ሺ ሣ፩ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲ ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተደረገውን የብደር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለመቱ ጐሬየመንገድ ሥራ ፕሮጀክትማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ፬ሚሊዮን ፳፻ሺ ( አራት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ) | Development stipulating that the OPEC Fund for International የአሜሪካን ዶላር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | Development provide to the Federal Democratic Republic of ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም | Ethiopia a loan amount of USD 4,800,000.00 ( Four million cight አቀፍ ልማት መካከል እ.ኤ.ኣ ጁላይ ፴፩ ቀን ፪ ሺ፪ በቪየና የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለመቱ ጐሬ የመንገድ • ራ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ . ፱ሺ፩ ፪ ሺ ፵፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ፪ . ት ርጓ ሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት መካከል እኤኣ ጁላይ ፴፩ ቀን ፪ ሺ ፪ በቪየና የተፈረመው ቁጥር፰፻፷፯ፒየብድር ስምምነት ነው ። የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፬ሚሊዮን ፳፻ ሺ ( አራት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ) የአሜሪካን ዶላር በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፰ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ