×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬/፲፱፻፲፮ ዓ.ም የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክሪሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ አዲስ አበባ የካቲት ፲፯ / ፲፱፻፲፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክሪሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፮ ዓ.ም የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) የሚኒስትሮች ምክር ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር / ፲፱፻ኝ፮ የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብን ለማሽሽል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፯ አንቅጽ ፩ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ | Ministers pursuant to Article 5 of the Definitions of ፳፭ / ፲፱፻፷፬ አንቀጽ ይህን ደንብ አውጥቷል፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ " የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፲፮ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፬ / ፲፱፻ T ፮ አንቀጽ ፮ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፮ ተተክቷል ፡፡ " ፮ ካፒታል ለድርጅቱ የተፈቀደው ካፒታል ብር 200000000 ( ሁለት መቶ ሚሊዮን ብር ) ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብር 58616665.30 ( ሃምሳ ስምንት ሚሊዮን ስድስት መቶ | 200,000.000 ( two hundred million Birr ) of which Birr አሥራ ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ስድሳ አምስት ብር 58,616,665.30 ( fifty eight million six hundred sixteen ከሰላሳ ሣንቲም ) በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል ፡፡ ፫ . ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከየካቲት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ የካቲት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?