ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
/ ኅብ ቁጥር ፲፫ / ፲፱፻፲፱
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሦስተኛ ዓመት ቁጥር፳፰
አዲስ አበባ የካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ .
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፱
የፌዴራል መንግሥት የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፬፻፴፫
የሚኒስትሮች ምክር ቤት .
የፌደራል ምንግሥት
የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮችምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮችምክርቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊዲሞክራሲ ያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በመጣው እጅቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፯አንቀጽ ፭እና በንግድ ምዝገባና
ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፱ ዓም አንቀጽ ፯ መሠረት
ይህን ደንብ አውጥቷል ።
ክፍል አንድ
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የፌዴራል መንግሥት የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮችምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፫ / ፲ህ ሸህ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በዚህ ደንብ ውስጥ ፩ “ አዋጅ ” ማለት የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር
፳፭ / ፲፱፻፱ ነው ፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩