ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ አዲስ አበባ የካቲት ፳፱ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ " የ፪ሺ፫ የፌዴራል
አዋጅ ቁጥር ፯፻፬ / ፪ሺ፫ ዓ.ም
የ፪ሺ በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ | 2003 Fiscal Year Federai Government Supplementary Budget በጀት አዋጅ ገጽ ፭ሺ፯፻፶፩
አዋጅ ቁጥር ፯፻፬ / ፪ሺ፫
የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
መንግሥት
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ
በፌዴራል መንግሥት
ሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፩ / | and in accordance with Article 27 of the Federal Government እንዲሁም አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፮፻፵፰ / ፪ሺ፩ አንቀጽ ፳፯ | 648/2009 a supplementary of recurrent and capital budget is ሥራዎች ¦ hereby proclaimed
መሠረት ለተጨማሪ መደበኛና - ዓመት | Article 1.
የሚከተለው ታውጇል ፡፡
በጀት አዋጅ ቁጥር ፯፻ 0 / ፪ሺ፫ ” ተብሎ | ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ከሐምሌ ፩ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም ጀምሮ ሰኔ ቀን ፪ሺ በሚፈጸመው በአንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቄሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተመለከተው፡ ለመደበኛ ወጪዎች ብር 1,200,803,956 ለካፒታል ወጪዎች
ለክልሎች የሚሰጥ ድጎማ
ጠቅላላ ድምር
/ ሰባት ቢሊዮን አምስት መቶ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሶስት ሺ ዘጠኝ መቶ ሃምሣ ስድስት ብር / በተጨ ማሪ ወጪ ሆኖ በፌዴራሉ መንግሥት እንዲከፈል በዚህ የተጨማሪ በጀት አዋጅ ተፈቅዷል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ ፹ሺ፩