×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሕዝብን ሰላምና ጸጥታ ለማስጠበቅ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 1/2016

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፬ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፪ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የሚኒስትሮች ምክር ቤት አዋጅ ቁጥር ፩ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የሕዝብን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ ገፅ ፱ሺ ö ፻፳፭
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ / ፪ሺ፱
የሕዝብን ሠላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የወጣ ጊዜ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
የአስ ana ርዓቱን የመጠበቅ ፣
መንግስት ሕገ መንግስታዊ
የሀገርን ሠላምና ህልውና ፣ የሕዝብንና የዜጎችን ደህንነት የማረጋገጥ እና ኢንቨስትመንትና መሠረተ ልማቶችን ከጥቃት የመጠበቅ ሕገመንግስታዊ ኃላፊነት ያለበት መሆኑን በመገንዘብ ፤
ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን ፣ የሕዝብን ሠላምና
ፀጥታ አደጋ ላይ የሚጥሉ በተለይም የኢንቨስትመንትና የልማት እንቅስቃሴን በማዳከም ላይ ያነጣጠሩ በአንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች በውጭ ሀይሎች ድጋፍ ጭምር የተፈፀሙ ሕገወጥ ተግባራት ለበርካታ ሰዎች ህይወት መጥፋት ፣ ለተቋማት እና መሠረተ ልማቶች መውደም እንዲሁም ለብጥብጥና ሥርዓት አልበኝነት ምክንያት መሆናቸውን እና ይህን ሁኔታ በመደበኛው የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከማይቻልበት ደረጃ ላይ መጀረሱን በመረዳት ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?