ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፕሮቶኮል እ.ኤ.እ. ዲሴምበር ፲፱፻፵፯ ዓም . ! የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ የካቲት ፲፬ ቀን ፲ህየን ፤ ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ማ ው ጫ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፱ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የኪዮቶ ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ..ገጽ ... ፫ሺ፴፩ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፱ / ፲፱፻፲፯ የግሪን ሐውስ ጋዝ ልቀት መጠን መቀነስን በሚመለከት የወጣ የኪዮቶ ፕሮቶኮንል ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ የየማዕቀፍ ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ የኪዮቶ | Framework Convention on Climate change , was adopted on የወጣ | December , 1997 . ስለሆነ ፣ ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻ኝ፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ said protocol at its session on the 1 day of February , ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal Democratic የሚከተለው ታውጇል ፡፡ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኪዮቶ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፱ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ሺ ፩ ፫ሺ፶፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም 2. ፕሮቶኮሉ ስለመጽደቁ ልቀት መጠን መቀነስን በሚመለከት እ.ኤ.አ. ዲሴምበር ፲፱፻፮፯ ዓ.ም. የወጣው የኪዮቶ ፕሮቶኮል ፀድቋል ፡፡ ፫ . የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኃላፊነት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አግባብ ካላቸው የፌዴራል ፣ የክልል ፣ መስተዳድር ፣ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ጋር በመተባበር ፕሮቶኮልን እንዲውል የማድረግ ኃላፊነት በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት