የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፵
ደንብ ቁጥር ፪፻፲፮ / ፪ሺ፫
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ …
ገፅ ፭ሺ፰፻፳፪
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፮ / ፪ሺ፫ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
5. አጭር ርዕስ
ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ | ቁጥር ፪፻፲፮ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል:
. መቋቋም
፩ / አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶ / ፪ሺ፩ | of Ethiopia Proclamation No. 691/2010 and Article 5 (1) of
አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷ ኖሎጂ
፪ / የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡
፫ / ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩