የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፪ አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፺፱
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፬ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸረ - ሙስና ኮንቬንሽንን ማጽደቂያ አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፯፻፵፭
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፬፲፱፻፺፱
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸረ - ሙስና ኮንቬንሽንን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
ይህ አዋጅ " የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸረ - ሙስና ኮንቬንሽንን ለማዕደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፬ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
፪. ኮንቬንሽኑ ስለመጽደቁ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸረ - ሙስና | WHEREAS, the United Nations Convention Against ኮንቬንሽን እ.ኤ.አ. ታህሣሥ ፱ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም | Corruption has been signed at Merida, Mexico, on በሜክሲኮ / ሜሪዳ / የተፈረመ በመሆኑ ፣
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ቤት ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | ratified the Convention in its meeting held on the 3rd ያፀደቀው ስለሆነ ፣
እ.ኤ.አ. ታህሣሥ ፱ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም በሜክሲኮ / ሜሪዳ / የተፈረመው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸረ - ሙስና ኮንቬንሽን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋ A ፡
ያንዱ ዋጋ
| NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ, ፹ሺ፩