×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የእስታቲስቲክስ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት አዋጅ ቁጥር 303/1972

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፲፰
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት =
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ዋጋ ባገ ውስጥ ባመት $.6.
ለውጭ አገር እጥፍ ይሆናል`
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ ።
ማውጫ "
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ትእዛዝ ቍጥር ፸፱ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የእስታቲስቲክስ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት
አዋጅ ቍጥር F ፻፫ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የእስታቲስቲክስ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት
ገጽ ፳፻፲፮
ገጽ ፩፻፳
ትእዛዝ ቊጥር ፸፱ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የእስታቲስቲክስ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤትን ለማቋቋም የወጣ ትእዛዝ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ የሥራ ዕቅዶችን (ፕላኖችን) ፕሮግራሞችንና መምሪያ ዎችን ለማዘጋጀትና በሥራ ላይ መዋላቸውን በየጊዜው ለመ ከታተል እንዲቻልና ለአስተዳደር ጉዳይም ትክክለኛ የእስታ ቲስቲክስ መረጃዎችን ማግኘት አስፈላጊ ስለሆነ ፤
ይህ ትእዛዝ « የ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የእስታቲስቲክስ ጠቅ ላይ ጽሕፈት ቤት ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። የተሰረዙ ሕጎች ፤
(፩) በዚህ ትእዛዝ ውስጥ የተወሰኑትን የእስታቲስቲክስ ጉዳዮች የሚመለከቱ የትእዛዞች ፤ በነዚህም መሠረት የወጡ የደንቦች ውሳኔዎች በዚህ ትእዛዝ ተሠርዘዋል ። (፪) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተመለከተው ውሳኔ በቊጥር ፷፫ ፲፱፻፷፪ ዓ. ም. የወጣውን የፕላን ኮሚሽን ትእዛዝ አይነካም ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቂን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማ "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ | ፻፷፬ (1364)
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጕም ካልሰጠው በቀር በዚህ ትእዛዝ ውስጥ ፤
በኢትዮጵያ የተሟላ የእስታቲስቲክስ አሠራር እንዲኖ ርና የእስታቲስቲክስንም ሥራ የሚያስፈጽም ብሔራዊ ድር | nization for the implementation thereof; ጅት ማቋቋም አስፈላጊ ስለሆነ ፤
በሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፳፯ መሠረትና የሚኒስ ትሮች ምክር ቤታችን የመከረበትን ተመልክተንና ፈቅደን የሚከተለውን አዝዘናል ።
፩ ፤ አጭር አርእስት ፤

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?