አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፭
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፹፭፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፹፭ ፲፱፻፹፮
ስለ ገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኅበራት የወጣ አዋጅ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፪፻፷፬
በገጠር ተበታትኖ የሚኖረው የኢትዮጵያ ገበሬ በፈቃደኝነት ላይ በተመሠረተ ሁኔታ ተደራጅቶ የሚያጋጥሙትን የኢኮኖ ሚና ማኅበራዊ ችግሮች በጋራ ለመፍታት እንዲችል ሁኔታ ዎችን ማመቻቸት በማስፈለጉ ፥
በገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኅበራት አሠራር የመንግ ሥት ጣልቃ ገብነትን በማስወገድ ማኅበራቱ በነፃ ገበያ የኢ ኮኖሚ ሥ. ውስጥ ተገቢውን ሚና እንዲጫወቱ ማድረግ በማስፈለጉ ;
ይህንንም ዓላማ ለማሳካት የገበሬዎች የኅብረት ሥራማኅ በራት የሚደራጁበትና የሚተዳደሩበት የተሟላ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ ፥
ክፍል አንድ ጠ ቅ ላ ላ
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ | መ / መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ።
፩ አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ ቁጥር ፹፭፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. ትርጓሜ
አዲስ አበባ ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተ ቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፥
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)