ሐያ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፮ ።
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
ዜ
የጋዚጣው
ገ ስ❤ ባመት
ለጭ አር እጥፍ ይሆኖል
፲፱፻፷ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፮ / ፲፱፻፷ ዓ ም
በመንገዶች ላይ ጕዞንና ማመላለሻን (ትራንስፖ
ርትን) ለመቈጣጠርና ለመወሰን የወጣ አዋጅ ገጽ ፩
ትእዛዝ ቊጥር ፵፱፲፱፻፷ ዓ. ም.
የመንገድ ማመላለሻ (ትራንስፖርት) አስተዳደር ትእዛዝ "
በኢትዮጵያ ንጉ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፮ / ፲፱፻፰ ዓ. ም. በመንገዶች ላይ ጉዞንና ማመላለሻን (ትራንስፖርትን) ለመቈጣጠርና ለመወሰን የወጣ አዋጅ ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ።
ክፍል አንድ ፤ ጠቅላላ „
፩ኛ አጭር አርእስት 1
ይህ አዋጅ « በመንገዶች ላይ ጉዞንና ማመላለሻን (ትራንስፖርትን) ለመቈጣጠር የወጣ የ፲፱፻፰ ዓ ም አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ኛ የተሻሩ ሕጐች !
ከዚህ የሚከተሉት ተሽረው በዚህ አዋጅ ተተክተዋል ፩ በቁጥር ፴፭ ፲፱፻፴፭ ዓ ም- የወጣው የትራንስፖ ርት አዋጅ
አዲስ አበባ ኅዳር ፳፭ ቀን ፲፱፻፷ ዓ ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል •
የፖስታ ሣጥን ቍር ▬ ▬ (136)
የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት ግዛት የኤኮኖሚና የንግድ ልማት እየተፋጠነ መሔድ { በንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት ግዛት መንገዶች ላይ ዕቃዎችንና መንገደኞችን በተፋጠነና ለኤኮኖሚ በሚጠቅም አኳኋን ለማመላለስ የሚረዳ ሕግ እን | goods and passengers on the roads of the Empire ;
ዲወጣ ስላስፈለገ ፤
በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በ፴ኛውና በ፹፷ኛው አንቀጽ የተጻፈውን ተመልክተንና የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን ተቀብለን ቀጥሎ ያለ ውን አውጀናል ።