×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
እዋጅ ቁጥር 11 /1991 የፕሬዚዳንቱ ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ - ህዳር ፩ ቀን ፲፱፻፳፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፩ / ፲፱፻፵፩ ዓም የፕሬዚዳንቱ ጽሕፈት ቤትማቋቋሚያ አዋጅ . . . . . . ገጽ ፳፰፪ | አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፩ / ፲፱፻፵፩ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጽ / ቤትን ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የፕሬዚዳንቱ ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፩ / ፲ ፡ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል " 4 ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ ፕሬዚዳንት ” ማለት የኢትዮጵያ | 2 . Definition ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ርዕሰ ብሔር ነው ። ፫ መቋቋም 6 የፕሬዚዳንቱ ጽሕፈት ቤት ( ከዚህ በኋላ “ ጽሕፈት | 3 . Establishment ቤቱ ” ተብሎ የሚጠራ ) ራሱን የቻለና ሕጋዊ ሰውነት | 1 . The Office of the President ( hereinafter referred to as ያለው አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል " ጅ የጽሕፈት ቤቱ ተጠሪነት ለፕሬዚዳንቱ ይሆናል ። ፬ የጽሕፈት ቤቱ ሥልጣንና ተግባር ጽሕፈት ቤቱ የሚክተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ 6 በሕገ መንግሥቱና በሌሎች ሕጉች መሠረት ለፕሬዚ | ዳንቱ ለተሰጡ ሥልጣንና ተግባሮች አፈጻጸም ቀልጣፋ የአሠራር ሥርዓት መዘርጋት ያንቶ ዋጋ 230 ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ•ዥሺ፩ ገጽ ፰፻፷፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፩ ህዳር ፩ ቀን ፲፱፵፩ ዓም . keral Negarit Gazeta - No . 6 10ቃ November , 1998 Page 863 ፪• በሀገሪቱ ውስጥ እንደሁም በዓለም አቀፍና በአህጕራዊ ደረጃ ስለሚካሄዱ አበይት ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች አግባብ ካላቸው ጋር በመተ ባበር ወቅታዊ መረጃ ማሰባሰብ ፤ አጠናቅሮ ማቅረብ ! ! ፫ ፕሬዚዳንቱ በቴሌቪዥንና በሬድዮ ለኢትዮጵያ ሕዝቦች በተወሰነ ወቅት የሚያስተላልፉትን ሀገራዊ መልዕክት በሕዝብ ተወካዮችና በፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ዓመታዊ የጋራ ስብሰባ እንዲሁም በልዩ ልዩ የሀገር ውስጥና ዓለም | አቀፍ ጉባዔዎች ላይ የሚያሰሙትን ንግግር ረቂቅ 1 አዘጋጅቶ ማቅረብ ፤ ፬• ለፕሬዘዳንቱ የሚቀርቡ ሕግ ነክ ጉዳዮችን እየመረመረ | ፭ ለፕሬዚዳንቱና ለቤተሰባቸው ደህንነት ተገቢው ጥበቃ መደረጉን ማረጋገጥ ፣ የመኖሪያ ቤታቸውን እስትና | ደራዊ ጉዳይ ማካሄድና መከታተል ፤ ፩ ፕሬዚዳንቱ የኅብረተሰቡን ልዩ ልዩ ክፍል ተጠሪዎችና ሌሎችንም እንደ አግባብነቱ ተቀብለው የሚያነጋግሩ በትን ሁኔታ ማስተባበር ፤ . ፯ የውጭ ሀገር ርዕሳነ ብሔራት ኢትዮጵያን ለመጐብኘት ሲመጡ አግባብ ካላቸው ጋር በመተባበር ፤ ለጉብኝቱ ውጤታማነትና ሁለገብ ስኬታማነት አመች ሁኔታ መፍጠር ፣ አፈጻጸሙንም መከታተል ፤ ፰ የውጭ ሀገር አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዘዳንቱ የሚያቀርቡበትን እና በሥራ ጊዜያቸው ፍጸሜ ላይ ፕሬዚዳንቱን የሚሰናበቱበትን ሥነ ሥርዓት አግባብ ካላቸው ጋር በመመካከር ማስፈጽም ፤ ሀ ፕሬዚዳንቱ የውጭ ሀገር እንግዶችን በኦፊሴል ተቀብለው ሲያነጋግሩ የውይይቱን ቃለ ጉበኤ መያዝ ፤ ይኸንኑም በሥርዓት ማደራጀትና በሚገባ ጠብቆ | ማቆየት ፡ ፲ - የሀገሪቱ አምባሳደሮችና ሌሎች መልዕክተኞች ሹመት እንደሁም በሕግ መሠረት ከፍተኛ የውትድርና ማዕረግ ፤ ኒሻን ፡ ሜዳይና ሽልማት በፕሬዘዳንቱ የሚሰጥበትን ሥነ - ሥርዓት አግባብ ካላቸው ጋር በመተባበር ማስፈጸም ፣ ፲፩ : ለፕሬዚዳንቱ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን እየመረመረ ወደ የሚመለከታቸው አካላት የሚመሩበትን ሁኔታ ማመቻቸት ፣ ፲፪ በፕሬዚዳንቱ የበላይ ጠባቂነት ከሚመሩ አካላት ጋር የቅርብ ግንኙነት መፍጠር ፣ የሥራ እንቅስቃሴያቸው ስለሚገኝበት ሁኔታ በየጊዜው ክትትል ማድረግ | ፲፫ ፡ ፕሬዚዳንቱ በኦፊሴል ጉብኝት ወይም በሌላ ሁኔታ ወደ ውጭ ሀገር ስለሚያደርጉት ጉዞ አግባብ ካላቸው ጋር | በመተባበር አስፈላጊውን ሁሉ ማከናወን ፤ ፲፬ ፕሬዚዳንቱ በሀገር ውስጥ ለሚያደርጉት የሥራ ጉብኝት ከሚመለከታቸው ጋር በመመካከር ሁለገብ ፕሮግራም መንደፍ ፣ : . ፲፭ በፕሬዚዳንቱ ለሚሰጡ የማበረታቻ ሽልማቶችእና የበጉ አድራጐት ችሮታዎች አፈጻጸም ሁኔታዎችን ማመቻቸት ፤ ፲፮ : የንብረት ባለቤት መሆን ! ውል መዋዋል ! በስሙ መክሰስና መከሰስ ፤ 2 ) o collect in cooperation with pertinent bodies , up 5 ' - patronage of the President and to folow - p , from 13 ) to hande , in cooperation with these cmcemed , all ገጽ ፰፻፷፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፫ ህዳር ፩ ቀን ፲፱r፩ ዓም Federal Negarit Gazeta - No . 3 10 November , 1998 - Page 864 ፲፯• ኃላፊነቱን ለመወጣት የሚረዱ ሌሎች አግባብ ያላቱ ተግባሮችን ማከናወን ። ፭ የጽሕፈት ቤቱ አቋም ጽሕፈት ቤቱ ፣ ፩ በመንግሥት የሚሾሙ ፡ ሀ ) የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ፣ ፅ የፕሬዚዳንቱ ልዩ ረዳት ፤ ሐፅ የፕሬዚዳንቱ ልዩ አማካሪ ፤ መ ) የፕሬዚዳንቱ ልዩ ጥበቃ ሹም ፣ እና ፪ አስፈላጊው ሠራተኞች ይኖሩታል ። • የጽሕፈት ቤት ኃላፊው ሥልጣንና ተግባር ፩ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ከፕሬዚዳንቱ በሚሰጠው | አጠቃላይ መመሪያ መሠረት የጽሕፈት ቤቱን የዕለት ተዕለት ሥራዎች የበላይ ሆኖ ይመራል ፣ ያስተዳድራል ! የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፰ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ! ሀ ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ ከተመለከቱት የጽ / ቤቱ ሥልጣንና ተግባሮች መካከል በውስጥ መመሪያ ተለይተው የሚሰጡትን ሥራ ላይ ያውላል ፤ ለ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ ( 6 ) የተጠቀሱትን ሌሎች የጽሕፈት ቤቱ የበላይ ኃላፊዎች የሥራ እንቅስቃሴ ያስተባብራል ፣ ሐ ) የጽሕፈት ቤቱን ሠራተኞች የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕጐችን መሠረታዊ መርሆዎች በመከተል ይቀጥራል ፣ ያስተዳድራል ፤ የጽሕፈት ቤቱን ዓመታዊ በጀትና የሥራ ፕሮግራም ያዘጋጃል ፤ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል ፤ ሠ ) ለጽሕፈት ቤቱ በተፈቀደው በጀትና የሥራ ፕሮግራም መሠረት ገንዘብ ወጪ ያደርጋል ፤ ረ ) ጽሕፈት ቤቱ ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚያደር ጋቸው ግንኙነቶች ሁሉ ጽ / ቤቱን ይወክላል ፤ ሰ ) የጽሕፈት ቤቱን የሥራ እንቅስቃሴና የሂሣብ ሪፖርት ያዘጋጃል ፡ ሽ ) ከፕሬዚዳንቱ የሚሰጡትን ሌሎች ተዛማጅ ተግባሮች ያከናውናል ። ፫ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ለሥራ ቅልጥፍና ባስፈለገ መጠን ከሥልጣንና ተግባሩ በከፊል ! ለርሱ ተጠሪ ለሆኑ የጽሕፈት ቤቱ የበታች ኃላፊዎችና ሌሎች ሠራተኞች በውክልና ሊያስተላልፍ ይችላል ። 6 የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ በማይኖርበት ጊዜ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ ( ፩ ) ከተጠቀሱት ሌሎች የበላይ ኃላፊዎች አንዱ ፡ ከፕሬዚዳንቱ በሚሰጥ ውሣኔ መሠረት ፣ ተክቶት | ሊሠራ ይችላል ። _ ፯ የጽሕፈት ቤቱ በጀት የጽሕፈት ቤቱ በጀት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | 1 ) The Office shall keep complete and accurate books of ይጸድቃል ። ፰ የሂሣብ መዛግብት ፩ ጽሕፈት ቤቱ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ መዛግብት ይይዛል ። ፪ የጽሕፈት ቤቱ የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሠነዶች | በዋናው ኦዲተር በየዓመቱ ይመረመራሉ ። አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፩ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ህዳር ፩ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓ . ም• ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?