የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራኦራተኛ ዓመት ቁጥር ፳ አዲስ አ N ባ መጋቢት ፲፮ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፰ / ፪ሺሀ ዓ.ም
የአካል ጉዳተኞች የሥራ ሥምሪት መብት አዋጅ … ገጽ ፬ሺ፳፯
አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፰ / ፪ሺህ
ስለአካል ጉዳተኞች የሥራ ስምሪት መብት የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕጉ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና // መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
በማህበረሰቡ ዘንድ ሥር ሰዶ የቆየው ስለአካል
ጉዳተኝነት ያለው የተሳሳተ ግንዛቤ በአካል ጉዳተኞች | disablement in society is deep rooted that, it has
የሥራ ሥምሪት መብት ላይ ኞች የሥራ
ያሳደረ መሆኑን በመረደት ፣
በሥራ ላይ የቆየው የአካል
ስምሪት መብት አዋጅ ለአካል ጉዳተኞች የተወሰኑ | disabled persons to employment created, by providing የሥራ መደቦች እንዲለዩ መደንገጉ አካል ጉዳተኞች በችሎታቸው ተወዳድረው አድርጎ የሚቆጥር ፣ ምቹ የሥራ ሁኔታ የማይፈጥር | considered as incapable of performing jobs based on እና ተገቢውን የሕግ ከለላ የማይሰጥ ሆኖ በመገኘቱ ፤
አገሪቱ ከምትከተለው እኩል የሥራ ዕድል መርሆ ጋር የሚጣጣም ፣ ለአካል ጉዳተኞች ምቹ የሥራ ሁኔታ የሚፈጥርና በሥራ ሥምሪት የሚደርስባቸውን | accommodation for people with disabilities መድልዎ በፍርድ መድረኮች በቀላሉ ለማስረዳት | employment and lays down simple procedural rule that የሚያስችል አሠራር የሚዘረጋ አዲስ ሕግ ማውጣት | enable them to prove before any judicial organ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ ፹ሺ፩