አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፩
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵ ፲፱፻፹፮ የአቃቂ የእንስሳት መኖ ፋብሪካ ማቋቋምያ የሚኒስትሮች
ገጽ ፵፭
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፮ ፲፱፻፹፮ የአቃቂ የእንሰሳት መኖ ፋብሪካ ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስ ትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹ F አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯፩ሀ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ አጭር ርዕስ ፤
ይህ ደንብ « የአቃቂ የእንሰሳት መኖ ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
- ቋ ቋ ም
፩. የአቃቂ የእንስሳት መኖ ፋብሪካ (ከዚህ በኋላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል "
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ፤
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል ።
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)