×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 74/1989 ዓም የኢትዮጵያ ዜናአገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ(ማሻሻያ)አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፯ አዲስ አበባ – ግንቦት ፭ ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፬ / ፲፱፻፳፱ ዓም የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፭፻፲፰ አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፱ የኢትዮጵያ ዘና ኣገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ ኣዋጅ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር | ፩፻፲፭ / ፲፱፻፷፯ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ ከአንቀጽቿንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ቀጥሎየሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተጨምሯል ፤ • የድርጅቱን ጋዜጠኞችና የቴክኒክ ሠራተኞች የደመወዝ ስኬል የቅጥርና የአስተዳደር መመሪያ ያወጣል ፡ ፡ ” ፪ የአንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ፯ ) እና ( ፰ ) እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) ፡ ( ፰ ) እና ( ፱ ) ሆነዋል ። ፫ የአንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፫ ( ለ ) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፫ለ ተተክቷል ፤ “ ለ ) ቦርዱ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ጋዜጠኞ ችንና የቴክኒክ ሠራተኞችን ይቀጥራል ' ያስተዳ ድራል ፡ ደመወዝና አበላቸውንም ይወስናል ። የድ ርጅቱን ሌሎች ሠራተኞች በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሠረት ይቀጥራል ፣ ያስተዳ ድራል ። ” ያንዱዋጋ . . ነጋሪትጋዜጣፖግቁ ዯሺ፩ ገጽ ፭፻፲፱ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣቁጥር ፴፯ግንቦት፭ቀን ፲፱፻Tዝ ዓም . Federal NegaritGazeta - - No . 37 5ቃMay 1997 – Page519 _ ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፭ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፭ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም• . ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?