የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፵፰ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፱ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፰ / ፲፱፻፶፭ ዓም የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ( ማሻሻያ ) ገጽ ፪ሺ፩፻፲ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፯ / ፲፱፻፶፭ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፶፬ አንዳንድ ድንጋጌዎች በአፈፃፀም ላይ ችግር የታየባቸው በመሆኑ እና | tration and Business Licensing Proclamation No. 67/1997 ለአዋጁም ተግባራዊነት አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ተጨማሪ ድንጋ | have implementation difficulties , and it has been necessary to ጌዎች ማካተት በማስፈለጉ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፳፰ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፳፬ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ። ፩ በአዋጁ አንቀጽ ፪ ሥር የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፳፩ እና ፳፯ ተጨምረዋል ። “ ፳፮ • “ የንግድ ረዳት ” ማለት በንግድ ሕግ ከአንቀጽ ፵፬ እስከ አንቀጽ ፳፪ የተመለከቱት የንግድ ወኪሎች ፣ ደላሎች እና ባለኮሚሲዮኖች ናቸው ። ” “ ፳፯ “ ተገቢ ያልሆነ የንግድ ሥራ ” ማለት የንግድ አሠራር አዋጅ ድንጋጌዎችን የሚጥስ ማንኛውም ድርጊት ነው ። ” ያንዱ ዋጋ 2.30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ሺ፮ ፵፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፰ ሚያዝያ ፪ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ፪ በአዋጁ አንቀጽ ፪ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፬ ) ተጨምሯል ። “ ፬ በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) የተደነገገው ቢኖርም ፣ በቡና ፣ በቆዳና ሌጦ ፣ በጫት እና ሚኒስቴሩ ፈቃድ ያስፈልጋቸዋል ብሎ በሚያምን ባቸውየውጭ ንግድእቃዎች የንግድሥራዎች ላይ ለመሰማራት የንግድ ሥራ ፈቃድመውጣትግዴታ ፫ በአዋጁ አንቀጽ ፲፬ ላይ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፰ ) ተጨምሯል ። “ ፰ በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፭ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የንግድ ስም በመዝገብ ከመግባቱ በፊት ስሙን ሌላ ሰው በንግድ ስም መዝገብ ወይም በንግድ ዋና መዝገብ ያላስገባው መሆኑ መረጋገጥ ይኖርበታል ። ” ፬ . በአዋጁ አንቀጽ ፳፩ ላይ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ) ተጨምሯል ። “ የንግድ ሥራ ፈቃድ በስሙ የተሰጠው ድርጅት በፍርድ ቤት እንዲፈርስ ሲወሰንበት የተሰጠው የንግድ ሥራ ፈቃድ የፀና ሆኖ አይቆጠርም ። ” ፭ በአዋጁ አንቀጽ ፳፩ የቀድሞዎቹ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ፣ ( ፪ ) እና ( ፭ ) እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ፣ ( ፪ ) እና ( ጭ ሆነዋል ። • የአዋጁ አንቀጽ ፳፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ውስጥ “ አዲስ ተመሳሳይ ፈቃድ ” የሚለው ሐረግ ተሰርዞ “ ያንኑ የንግድ ሥራ ፈቃዱ እንደ አዲስ ” በሚለው ተተክቷል ። • በአዋጁ አንቀጽ ፳፰ ላይ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተጨምሯል ። ፮ . በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተደነገገው ቢኖርም ማንኛውም የንግድ ሥራ ፈቃዱ የተሰረ ዘበት ነጋዴ ፈቃዱ ከተሰረዘበት ቀን ጀምሮ ባሉት ፰ ቀናት ውስጥ ፈቃዱን ተመላሽ ካላደረገ ያንኑ የንግድ ሥራ ፈቃድ እንደ አዲስ ለማውጣት የሚችለው ፈቃዱ ከተሰረዘበት ቀን ጀምሮ ከሁለት ዓመት በኋላ ነው ። ” ፰ በአዋጁ አንቀጽ ፬ የነበረው ድንጋጌ አንቀጽ ( ፩ ) ሆኖ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተጨምሯል ። “ ፪ የንግድ ድርጅት በማንኛውም ሕጋዊ መንገድ ለሌላ ሰው ሲተላለፍየንግድድርጅቱ በተላለፈለት ሰው ወጭማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ እንዲወጣ ይደረጋል ። ” ፬ . የአዋጁ አንቀጽ ፴፪ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፴፬ ተተክቷል ። “ ፴፪ ቋሚ የግብርና ልማት ወይም የኢንዱስትሪ ፈቃድ የተሰጠው ማንኛውም ሰው ምርቱን በጅምላ ለመሸጥ ወይም ወደ ውጭ ሀገር ለመላክ የጅምላ ወይም የላኪነት ፈቃድ እንዲያወጣ አይገደድም ። ” ፲ . የአዋጁ አንቀጽ ፴፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሠርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተተክቷል ። “ ፩ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እና ( ፭ ) መሠረት መመሪያ ያዘጋጁ ወይም የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የሰጡ የሴክተር መሥሪያ ቤቶች የንግድ ሥራ ፈቃድ የተሰጠባቸው ግዴታዎች መጠበቃ ቸውን ለማረጋገጥ ተገቢውን ክትትልና ቁጥጥር የማድረግ ኃላፊነት አለባቸው ። ” ፫ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፪ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፪ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም : ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ