| የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፵፰ አዲስ አበባ - ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፶ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፪ / ፲፱፻፲ ዓም የ፲፱፻፵ በጀት ዓመት የተጨማሪፕሮጀክት ተጨማሪ በጀት አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፯፻፸፫ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፱ / ፲፱፻፶ ለፌዴራል መንግሥት ለተጨማሪ ፕሮጀክት የታወጀ የበጀት አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፯ / ፲፱፻፳፬ አንቀጽ ፳፩ እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት ለተጨማሪ ፕሮጀክት የሚከተለው ተጨማሪ በጀት ታውጇል ። አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ “ የ፲፱፻፵ በጀት ዓመት የተጨማሪ ፕሮጀክት ተጨማሪ በጀት አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፱ / ፲፱፻፵ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። አንቀጽ ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮእስከ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲ ዓ ም በሚፈጸመው የአንድ በጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ መሠረት ለተጨማሪ ፕሮጀክት ብር ፲፰ ሚሊዮን ፰፻ ሺህ ፪፻፴፭ ( አሥራ ስምንት ሚሊዮን ስምንት መቶ አርባ ስድስት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሣ አምስት ብር ) በተጨማሪ ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ የተጨማሪ በጀት አዋጅ ተፈቅዷል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖ ሣቁ ፰ሺ፩ ጽ ሄደጃፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲ክH ዓም . Federal Negarit Gazeta - No . 48 23 June , 1998 - Page 774 አንቀጽ ፫ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት የበላይ | Aticle 3 ኃላፊዎች ለየመሥሪያ ቤታቸው ሥራና አገልግሎት ከፈዴራል መንግሥትገቢ ወይም ከሌላገንዘብ በዚህ አዋጅ ለተጨማሪ ፕሮጀክት የተፈቀደላቸውን ተጨማሪ በጀት በሚጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩእንዲከፍል ተፈቅዶለትታዟል ። The Minister of Finance is hereby authorized and አዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፵ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ገጽ ፯ደኛ፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፰ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵ ዓ . ም . የመንግሥት ወጪ ኣሸፋፈን የካፒታል ወጪ ኢኮኖሚ ልማት ሶሻል ልማት የካፒታል ወጪ ድምር የወጪ አሸፋፈን ለ . ከአገር ውስጥ ምንጭ ከካፒታል በጀት የሚዛወር ከሜቲዮሮሎጂ አገልግሎት የገቢ ድምር የወጪ ዝርዝር ጠቅላላ የካፒታል በጀት ከመንግሥት ግ / ቤት oo / 70o / no / og ኢኮኖሚ ልማት 00730 ፤ oo / ot ማዕድንና ኢነርጂ ወo / 732 / 02 / 09 ነዳጅ 00 / 732 / 02 / 0ፋ የመጠባበቂያ ነዳጅ ግዢ oo / 742o0ioሳ ንግድ 00702 : 01 00 ጥራትና ደረጃ ምደባ ( ከውስጥ ገቢ ) 007 + 2 / 01 0 መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ / ቤት 00 / 800 / 0o / oሳ ሶሻል ልማት 00 / 80 / 01 / 03 ባህል 00 : 4500001 ብሔራዊ ሙዚየም እዲሱ ሕንጻ ጥገና ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ