አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፷፬
የአንዱ ዋጋ
የ ሽ ግ ግ ር
ነ ጋ ሪ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፪ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የመሠረት ምሰሶ ውሀ ጉድጓድ ቀፋሮ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ.. ገጽ ፫፻፳፯
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የመሠረት ምሰሶና ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድር ጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፪ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል "
መ ቋ ቋ ም
፩. የመሠረት ምሰሶና ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድርጅት ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ የመን ግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁ
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፪ ፲፱፻፹፮
የመሠረት ምሰሶና ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድርጅትን ለማቋቋም | COUNCIL OF MNISTERS REGULATIONS TO PROVIE
የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው These Regulations are issued by the Council of Ministers አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል Pursuant to Article 4 (2) of the Definition of Powers and ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ ሀ | Duties of the Prime Minister and The Council of Ministers መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፰ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)