×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ስለህግ መምሪያምክር ቤት አማካሪዎች አመራረጥ የወጣ የምርጫ አዋጅ ቁጥር 264/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፭ "
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው ዋጋ ባ ı ር ውስጥ ባመት
» በ ወር
ለውጭ አር እጥፍ ይሆናል
ማ ው " 1 ፱፻፷፩ ዓ ም
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷፬ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ስለሕግ መምሪያ ምክር ቤት አማካሪዎች
አመራረጥ የወጣ የምርጫ አዋጅ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
ቍጥር ፪፻፷፬ ፲፱፻፷፩ ዓ ም
ለሕግ መምሪያ ምክር ቤት አማካሪዎች አመራረጥ የወጣውን ዐዋጅ ለማሻሻልና ለማጠቃለል የወጣ አዋጅ " ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ። ስለሕግ መምሪያ ምክር ቤት አማካሪዎች አመራረጥየወ ጣውን ሕግ ማሻሻልና ማጠቃለል አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ፤
በሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፴፬ እና ፹፰ በተመለ ከተው መሠረት የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶ ቻችን የመከሩበትን ተመልክተንና ፈቅደን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል ።
፩ / አጭር አርእስት ።
ገጽ ፻፫
ይህ ዐዋጅ « ስለሕግ መምሪያ ምክር ቤት አማካሪዎች አመራረጥ የወጣ የ፲፱፻፷፩ ዓ ም- የምርጫ ዐዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል #
፪ / የተሻሩ ሕጎች
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሕጎች በዚህ ዐዋጅ ተሽረዋል ፤ ፩) ስለሕግ መምሪያ ምክር ቤት አማካሪዎች አመራረጥ በቍጥር ፩፻፶፪ ፲፱፻፵፰ ዓ ም የወጣው የምርጫ ዐዋጅ ፪) ስለሕግ መምሪያ ምክር ቤት አማካሪዎች አመራረጥ የወጣውን የምርጫ ሕግ ለማሻሻል በቍጥር ፩፻፶፫ / ፲፱፻፵፱ ዓ. ም. የወጣው ዐዋጅና
፫) ስለሕግ መምሪያ ምክር ቤት አማካሪዎች አመራረጥ የወጣውን የምርጫ ዐዋጅ ለማሻሻል በቍጥር ፩፻፷፰ / ፲፱፻፶፪ ዓ. ም. የወጣው ዐዋጅ ፤
በዚህ ዐዋጅ እንደተ ı ቢነቱ በተባዕታይ ፆታ የተነገረው ቃል ለሁለቱም ፆታዎች የሚያ ı ለግል ሲሆን ነጠላ ቍጥ ርም ብዙ ቍጥርን የሚጨምር ሆኖ የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጕም የሚያሻ ሆኖ ካልተገኘ በቀር 1
፩) « ቦርድ » ማለት በዚህ ዐዋጅ መሠረት የተቋቋመው የምር ቦርድ ማለት ነው s
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል •
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?