×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፬/፲፱፻፵፯ ዓ.ም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅን እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፵፪ ኣዲስ አበባ - ሰኔ ፯ ቀን ፲፱፻፲፯ [ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፶፬ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅን እንደገና ለማሻሻል የወጣ ገጽ ፫ሺ፩፻፳፩ አዋጅ ቁጥር ፬፻፶፬ / ፲፱፻፲፯ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅን እንደገና ለማሻሻል የወጣ ኣዋጅ ስለፌደራል ፍርድ ቤቶች የወጣውን አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፵፰ / እንደተሻሻለ / እንደገና ማሻሻል አስፈላጊ | Federal Courts Proclamation_Number 25/1996 ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት ታውጇል ፡፡ የሚከተለው ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ እንደገና ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፶፬ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ማሻሻያ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፵፰ / እንደተሻሻለ / እንደሚከተለው እንደገና ተሻሽሏል ፡፡ ፩ / በአዋጁ አንቀጽ አስር ስር የሚከተሉት አዲስ ንዑሳን ኣንቀጾች አራትና አምስት ተጨምረዋል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፵ ሺ ፩ ያንዱ ዋጋ ፪ / የፌዴራል ፡ - የመጀመሪያ ደረጃ ጽ ፪ሺ፩፻፳፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፪ ሰኔ ፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም Federal Negarit Gazeta - No . 42 14 June 2005 Page 3122 “ ፬ . የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የሚሰጠው የሕግ ትርጉም በየትኛውም ደረጃ ላይ በሚገኝ የፌዴራል ወይም የክልል ፍርድ ቤት ላይ አስገዳጅነት ይኖረዋል ፡፡ ሆኖም የሰበር ችሎቱ በሌላ ጊዜ በተመሳሳይ ጭብጥ የተለየ ትርጉም ሊሰጥ ይችላል ፡፡ ” “ ፭ . የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ አስገዳጅ የተሰጠባቸውን ውሳኔዎች በየደረጃው ላሉ ፍ / ቤቶችና ሌሎች የሚመለከታ ቸው አካላት አሳትሞ ያሰራጫል ፡፡ ” ፪ / “ ኣንቀጽ ፳፩ ንዑስ አንቀጽ ፪ / ሀ / ተሰርዞ የቀድሞዎቹ ንዑስ አንቀጽ ፪ / ለ / እና ፪ / ሐ / እንደ ቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ ፪ / ሀ / እና ፪ / ለ / ሆነዋል ፡፡ ” ፫ / የአዋጁ አንቀጽ ፳፫ እንደተሻሻለ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፫ ተተክቷል፡ “ ፳፫ የፌዴራል ከፍተኛና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ችሎቶች ፩ / የፌዴራል ከፍተኛና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ለሥራቸው አስፈላጊ የሆኑ ችሎቶች ይኖሯቸዋል ፡፡ ቤቶች ችሎቶች በአንድ ዳኛ ያስችላሉ ፡፡ ፫ / ከዚህ በላይ በተራ ቁጥር ፪ የተደነ ቢኖርም፡ ሀ / ከ፲፭ ዓመት በላይ ጽኑ እሥራት የሚያስቀጡ በከፍተኛው ፍርድ ቤት የሚቀርቡ የወንጀል ክሶች ሦስት በተሰየሙበት ይታያሉ ፡፡ ለ / የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ በዚህ አዋጅ በአንድ ዳኛ እንዲታዩ የተወሰኑት ጉዳዮች በሦስት ዳኞች እንዲታዩ ይችላል ፡፡ ገጽ ፫ሺ፩፻፳፫ አዲስ ኦ ወልደጊዮርጊስ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፪ ሰኔ ፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም Federal Negarit Gazeta - No . 42 14 June 2005 Page 3123 ፬ / የፌዴራል ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሁም የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት በየፍርድ ቤቶቻቸው በየ ትኛውም ችሎት ሊያስችሉ ይችላሉ ፡፡ ” ፬ / በአዋጁ ውስጥ የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፴፰ ተጨምራል ፡፡ “ ፴፰ መመሪያ የማውጣት ሥልጣን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሥራ ላይ የሚገኙ ሕጎችን ሳይቃረን አስፈላጊ የሆኑ የሥነ ሥርዓት መመሪያዎችን ሊያወጣ ይችላል ፡፡ ቀደም ሲል አንቀጽ ፴፰ የነበረው አንቀጽ ፴፬ ተብሎ ቢስተካከል ምክንያቱም አዲስ አንቀጽ ፴፰ በመጨመሩ ነው ፡፡ ፫ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ፡፡ ሰኔ 7 ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?