የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፪ አዲስ አበባ ሚያዚያ ፲፩ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፬ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ለማደስ የወጣ አዋጅ..... ገፅ ፱ሺ፮፻፮ | State of Emergency Proclamation for the Maintenance of
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፬ / ፪ሺ፱
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕዝብን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ለማዴስ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የህዝብን ሰላምና
ለማስጠበቅ የወጣው
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር ፩ / ፪ሺ፱ መስከረም ፳፰ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም በሚኒስትሮች ምከር ቤት ታውጆ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር ፱፻፹፬ / ፪ሺ፱ ከፀደቀ በኋላ በሕገ መንግስቱና በሕገ መንግስታዊ ስርዓቱ ላይ የተቃጣውን አደጋ በቁጥጥር ስር ለማዋል ባለፉት ስድስት ወራት በተሰራው ስራ የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም እና መረጋጋት ወደ ማይቀለበስበት ደረጃ ማድረስ ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ I
ያንዱ ዋጋ 3.40.
በአገራችን አንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር እንዲሁም ህብረተሰቡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተፈፃሚነቱ እንዲቀጥል ያለውን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግስት አንቀፅ ፺ (፫) እና አንቀፅ ፶፭ (፭) መሠረት | 93 (3) and Article 55 (8) of the Constitution of the Federal
የህዝብን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የወጣው የአስቸኳይ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩