የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥርኝ አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፳፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፲፯ / ፲፱፻ዥ፰ ዓ . ም ለብሔራዊ የማዳበሪያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፩፻፬ አዋጅቁጥር ፲፰ ፲፱፻፳፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማትማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለብሔራዊ የማዳበሪያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲኣርዥ፪ ሚሊዮን ፱፻ ሺህ ( ሰማንያ ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝመቶሺህ ኤስዲአር ወይም ፩፻፳ሚሊዮን ( አንድ መቶሃያ ሚሊዮን ) የአሜሪካን ዶላር የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ሴፕቴምበር ፳፬ ቀን ፲፱፻፵፭ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፤ ይህንን የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በህገመንግሥቱ አንቀጽ ፵፩ ፲፪ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለብሔራዊ የማዳበሪያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረ መውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፲፰ ፲፱፻ቸ፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱዋጋ ተም ያ } 1 : 20 ነጋሪት ጋዜጣፖሣቁ †ሺ፩ ገጽ ፻፩ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፲ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓም Negarit Gazeta No . 6 13February 1995 - Page 105 ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ | ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ሴፕቴምበር ፳፱ ፲፱፻፲፭ | በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፪ሺህ ፯የ9 ET | የብድር ስምምነት ነው ። የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘው ፳፪ ሚሊዮን ፱፻ሺህ ኤስዲኣር ( ሰማንያ ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺህ ኤስዲ አር በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅሥልጣን ሰጥቶታል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ . ይህ አዋጅ ከየካቲት ፭ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓም ጀምሮ የፀና | ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፰፰ ዓም ዶር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ