የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፴፱ አዲስ አበባ መጋቢት ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፪ / ፲፱፻፲፮ ዓም የአዲስ ሜታል ፕሬሲንግስ ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፪ሺ፮፻፲፯ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፪ / ፲፱፻፲፮ የአዲስ ሜታል ፕሬሲንግስ ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ ኣካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ ኣንቀጽ ፭ እና በመንግሥት | Pursuant to Article 5 of the Definition of powers and duties of የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፷፬ አንቀጽ ፵፯ / ፩ / ሐ | EthiopiaProclamation No. 4/1995 and Article 47 ( 1 ) c ) of the መሠረት ይህ ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የአዲስ ሜታል ፕሬሲንግስ ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፪ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ መፍረስ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፰ / ፲፱፻፶ ተቋቁሞ የነበረው የአዲስ ሜታል ፕሬሲንግስ ድርጅት በዚህ ደንብ ፈርሷል ። ፫ . የመብትና ግዴታ መተላለፍ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፲ ተቋቁሞ | Regulation No. 38/1998 is hereby transferred to the Ministry የነበረው የአዲስ ሜታል ፕሬሲንግስ ድርጅት መብትና | of National Defense . ግዴታዎች ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ተላልፈዋል ። ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከመጋቢት ፳፬ / ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ መጋቢት ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩