×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ የመድኃኒትና የሕክምና መገላገያዎች ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 207/1981

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባኛ ዓመት ቍጥር ፲፮
የአንዱ ዋጋ 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ። ጣ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፯ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የኢትዮጵያ የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎች ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ
ገጽ ፩፻፴፱
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ -
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፯ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎች ድርጅት
ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ አብዮት ፕሮግራም ዓላማ አንዱ የሕዝብን ፤ የእንስሳትን እንዲሁም የዕፅዋትን ጤና ለማስጠበቅ አስፈላጊውን ጥረት ሁሉ ማድረግ በመሆኑ ፤
ይህን ተግባር ለመወጣት አስፈላጊው ሥልጣንና ኃላፊ ነት የተሰጠው ራሱን የቻለ የመንግሥት ድርጅት ማቋቋም በማስፈለጉ ፤
ኢትዮጵያ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭፮ መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጆአል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎች ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፪፻፯ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
፩ « የመድኃኒት ዝግጅት » ማለት መድኃኒት ፤ ማናቸ
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴
ይህንኑ ዓላማ ከግብ ለማድረስ የመድኃኒት ዝግጅቶችንና | of public health, veterinary services and plant protection ;
የሕክምና መገልገያዎችን ማምረት ፤ ማስመጣት ፤ መላክና ማከፋፈል በማስፈለጉ ፤
| parations and medical supplies ;

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?