ፌዴራል ነጋሪት
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፴
____________ ማውጫ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፴፰ / ፪ሺ፬ ዓ.ም
100 03 / 3efore ራል ንግሥት ተጨማሪ
የፌዴራል
በጀት አዋጅ
| ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት
ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
_________ በኢትዮጵያ _ _ ንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፩)
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ቦጀት አዋጅ
ገጽ ፮፫፻፴፬
እንዲሁም በፌዴራል መንግሥት
አስተዳደር ለተጨማሪ ለካፒታል ሥራዎች የሚከተለው ታውጇል ፡፡
ዋጋ ብር
አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ “ የ፪ሺ፬ በጀት ዓመት የፌዴራል
መንግሥት ተጨማሪ በጀት አዋጅ ቁጥር ፯፻፴፰ / ፪ሺ ö ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
አንቀጽ ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፪ሺ፫ ጀምሮ ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺ፬ በሚፈጸመው በአንድ የበጀት አመት ጊዜ ውስጥ በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ ላይ ከዚህ አዋጅ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተመለከተው፡