×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 77/1994 የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የዲስፕሊን አፈፃፀምና የቅሬታ አቀራረብ ሥነ ሥርዓት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፯ / ፲፱፻፶፬ ዓም የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የዲስፕሊን አፈፃፀምና የቅሬታ አቀራረብ ሥነ ሥርዓት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገጽ ፩ሺ፯፻፳፫ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፯ / ፲፱፻፲፬ ስለ ፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የዲስፕሊን አፈፃፀምና የቅሬታ አቀራረብ ሥነ ሥርዓት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | pursuant to Article 5 of the Powers and Duties of the ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | Executive Organs of the Federal Democratic Republic of በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በፌዴራል | Ethiopia Proclamation No.4 / 1995 and Article 88 ( 1 ) of the መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፱፻፲፬ አንቀጽ ፳፰ / ፩ / መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የዲስፕሊን አፈፃፀምና የቅሬታ አቀራረብ ሥነ ሥርዓት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፯ / ፲፱፻፶፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፤ ፩ . “ አዋጅ ” ማለት የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፱፻፲፬ ነው ፤ ፪ በአዋጁ አንቀጽ ፪ የተሰጡ ትርጓሜዎች ለዚህም ደንብ ተፈጻሚ ይሆናሉ ፤ ፫ “ ቅሬታ ” ማለት የመንግሥት ሠራተኛከቅርብ አለቃው ወይም ከሚመለከተው የሥራ ኃላፊ ጋር በሚያደርገው ውይይት ሊፈታ ያልቻለና በመደበኛ የማጣራት ሂደት ምላሽ ሊያገኝ የሚገባው አቤቱታ ነው ፤ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፩ቪሄደ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፱ ሰኔ ፳፰ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ • ም • ፯ ይግባኝ ሊቀርብ የሚችልበትጊዜ የመጨረሻ ቀን በሥራ ቀን ላይ ካልዋለይግባኙ በሚቀጥለው የሥራቀን ሊቀርብ ይችላል ። ፴፰ ስለይግባኝማመልከቻ ፩ የይግባኝ ማመልከቻ በይግባኝ ባዩ ወይም በወኪሉ መፈረምና የሚከተሉትን መያዝ አለበት ፤ ሀ ) የይግባኝ ባዩን ስምና አድራሻ ለ ) የመልስ ሰጭውን የመንግሥት መሥሪያ ቤት ስም ፤ ሐ ) ይግባኝ የተባለባቸውን ምክንያቶች መ ) እንዲሰጥለት የሚፈልገውን ውሳኔ ፤ ሠ ) ተያይዘው የቀረቡትንና በአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ እንዲቀርቡለት የሚፈልጋቸውን ማስረ ጃዎች ዝርዝር ፪ ከአንድ በላይ በሆኑ ይግባኝ ባዮች የሚቀርብ የይግባኝ ማመልከቻ በሁሉም ወይም በወኪላቸው ተፈርሞ ሊቀርብ ይችላል ። ፫ . በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚቀርብ የይግባኝ ማመልከቻ በሁለት ቅጂ ተዘጋጅቶ ለአስተዳደር ፍርድ ቤት ሬጅስ ትራር መቅረብ አለበት ። ፴፱ : ይግባኝን ስለመመዝገብ ፩ የአስተዳደርፍርድ ቤትሬጅስትራርየይግባኝማመልከቻ ሲቀርብለት የዚህን ደንብ አንቀጽ ፴፰ ድንጋጌዎች የሚያሟላ መሆኑን በማረጋገጥ ተቀብሉይመዘግባል ። ፪ ሬጅስትራሩ የይግባኝ ጉዳዮችእንደ አቀራረባቸው ቅደም ተከተል ቁጥር ተሰጥቷቸው የሚመዘገቡበት የይግባኝ መዝገብ ይይዛል ። ቧ ይግባኝን ውድቅ ስለማድረግ የአስተዳደር ፍርድ ቤት የቀረበለትን የይግባኝ ማመልከቻ መርምሮ ፣ ይግባኝ የተባለበት ጉዳይ በአዋጁ አንቀጽ ፪፩ ድንጋጌዎች የሚሸፈን ሆኖ ካላገኘው መልስ ሰጭውን መሥሪያ ቤት መጥራት ሳያስፈልግ ይግባኙን ውድቅ አድርጎ ይግባኝ ባዩን ሊያሰናብተው ይችላል ። ፵፩፡ ይግባኝን ስለመፍቀድ ፩ የአስተዳደር ቤት የቀረበለትን የይግባኝ ማመልከቻ መርምሮ ይግባኝ ለማቅረብ የሚያስችል ምክንያት መኖሩን ሲያረጋግጥ ይግባኙ የሚሰማበትን ቀን ወስኖ ይግባኝ ባዩና መልስ ሰጭው መስሪያ ቤት እንዲያውቁት ያደርጋል ። ጀ ይግባኙ በሚሰማበት ቀን መልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት መልሱን በጽሁፍይዞእንዲቀርብ የይግባኝማመልከቻው ቅጅእንዲደርሰው ይደረጋል ። ፵፪ የተከራካሪ ወገኖች መቅረብ ፩ የአስተዳደር ፍርድ ቤት የይግባኝ ክርክሩን የሚያየው ተከራካሪ ወገኖች በተገኙበት ይሆናል ። ፪ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ድንጋጌ ቢኖርም ፣ ሀ ) መልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት በቀጠሮው ቀን ካልቀረበ ይግባኙ በሌለበት ይታያል ፤ ለ ይግባኝ ባዩ በቀጠሮው ቀን ካልቀረበ ይግባኙ ይሰረዛል ። መልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት በቀጠሮው ቀን ሊቀርብ ያልቻለው በበቂ ምክንያት ከሆነ በሌለበት የተሰጠ ትዕዛዝ ወይም ውሳኔ እንዲነሳለት ትዕዛዙ ወይም ውሳኔው መሰጠቱን ካወቀበት ቀን ጀምሮ በ፲ ቀናት ውስጥ ለአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ሊያመለክት ይችላል ። ፬ ይግባኝ ባዩ በቀጠሮው ቀን ሊቀርብ ያልቻለው በበቂ ምክንያት ከሆነ መቅረብ ያላስቻለው ምክንያት በተወገደ በ፲ ቀናት ውስጥ የተሠረዘው ይግባኝእንደገና እንዲታይለት ለአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ሊያመለክት ይችላል ። • የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ፩ የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ የቀረበለትን ይግባኝ ውድቅ እንዲያደርገው መልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት ከሚከ ተሉት ምክንያቶች በአንዱ ላይ ተመሥርቶ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ሊያቀርብ ይችላል ፤ ገጽ ፩ሺ፯፻፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፱ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ሀ ) ጉዳዩ በአዋጁ አንቀጽ ፪፩ መሠረት ይግባኝ ሊቀር ብበት የሚችል ካልሆነ ፤ ለ ) የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፴፯ ( ፪ ) መሠረት ሳይፈቅድለት የይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜው ካለፈ በኋላ የቀረበ ከሆነ ፤ ሐ ) ጉዳዩ ቀደም ሲል ለአስተዳደር ፍርድ ቤት ቀርቦ ውድቅ የተደረገ ወይም ውሳኔ የተሰጠበት ከሆነ ። ፪ የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ይግባኙን መስማት ከመጀመሩ በፊት በቀረበለት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ውሳኔ ይሰጣል ። ፫ ይግባኙ መሰማት ከጀመረ በኋላ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚቀርብ መቃወሚያ ተቀባይነት አይኖረውም ። ፴፬ • የይግባኝ መልስ ፩ . መልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት ለቀረበበት ይግባኝ የሚሰጠው መልስ ፤ በሚመለከተው የመሥሪያ ቤቱኃላፊ ወይም ውክልና በተሰጠው ሰው መፈረምና የሚከተ ሉትን መያዝ አለበት ፤ ሀ ) የይግባኝ ባዩንና የመልስ ሰጭውን መሥሪያ ቤት ስምና አድራሻ ለ ) የመሥሪያ ቤቱን የመከራከሪያ ነጥቦች ፣ ሐ ) ተያይዘው የቀረቡ የመከላከያ ማስረጃዎችን ዝርዝር ፤ መ ) የምስክሮችን ስምና አድራሻ ካሉ / ። ፪ • በይግባኝ ማመልከቻ ላይ የተጠቀሰና በይግባኝ መልስ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ ያልተካደ ፍሬ ነገር | 45. Counter - reply እንደታመነበት ይቆጠራል ። ፴፭ የመልስ መልስ ይግባኝ ባይ ለይግባኙ በተሰጠው መልስ ላይ ፤ የመልስ መልስ | 46. Amendement of Memorandum of Appeal and Reply የማቅረብ እድል ይሰጠዋል ። ፴፮ የይግባኝ ማመልከቻንና መልስን ስለማሻሻል ፩ . ለትክክለኛ ውሳኔ አሰጣጥ የሚረዳ ሆኖ ሲያገኘው የአስተ ዳደር ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ከመስጠቱ በፊት በማናቸውም ጊዜ የይግባኝ ማመልከቻ ወይም መልስ እንዲሻሻል ሊፈቅድ ይችላል ። ፪ የይግባኝ ማመልከቻ ወይም መልስ ተሻሽሎ ሲቀርብ ሌላው ተከራካሪ ወገን እንደሁኔታው መልስ ወይም | 47. Withdrawal of Appeal የመልስ መልስ እንዲሰጥበት ይደረጋል ። ፵፯፡ ይግባኝን ስለመተው ፩ ይግባኝ ባዩ ውሳኔ ከመሰጠቱ በፊት በማናቸውም ጊዜ ለአስተዳደር ፍርድ ቤቱ በጽሁፍገልጾ ይግባኙን መተው ይችላል ። ፪ ይግባኙን የተወ የመንግሥት ሠራተኛ በዚያው ጉዳይ ላይ እንደገና ይግባኝ ሊያቀርብ አይችልም ። ፴፰ ምስክርን ስለመጥራትና ስለመስማት ፩ የማንኛውም ተከራካሪ ወገን ምስክሮች የመልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ከሆኑ የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ለእያንዳንዳቸው መጥሪያ መላክ ሳያስፈልገው ትዕዛዙ በመሥሪያ ቤቱ አማካይነት እንዲደርሳቸው ማድረግ ይችላል ። ፪ የመልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት ሠራተኛ ያልሆነ ምስክር እንዲቀርብ በአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ሲታዘዝ ምስክሩን የቆጠረው ተከራካሪ ወገን መጥሪያውን እንዲያደርስ ይደረጋል ። ፫ የዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፯ ድንጋጌዎች በአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ለሚሰሙ ምስክሮችም ተፈጻሚ ይሆናሉ ። ገጽ ፬ሺ፯፻፶፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ • ም • ፱ ስለተጨማሪ ማስረጃዎች የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ለትክክለኛ ውሳኔ አሰጣጥ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በራሱ አነሳሽነት ተጨማሪ የጽሑፍ ማስረ ጃዎች ወይም ምስክሮች እንዲቀርቡ ሊያዝ ይችላል ። የውሳኔ አሰጣጥ ፩ . የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ተከራካሪ ወገኖች ያቀረቧቸውን መከራከሪያ ነጥቦችና ማስረጃዎች በመመርመር ለጉዳዩ አግባብነት ያላቸውን ሕጎች ፣ መመሪያዎች በማገናዘብ ውሳኔ ይሰጣል ። ፪ ይግባኙ የቀረበው የመልስ ሰጭውን መሥሪያ ቤት ውሳኔ በመቃወም ሲሆን የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን በማጽናት ፣ በመሻር ወይም በማሻሻል ሊወስን ይችላል ። ፫ ይግባኙ የቀረበው የመልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት የበላይ ኃላፊ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፴፫ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለይግባኝ ባዩ ቅሬታ ውሳኔ ባለመስጠቱ ከሆነ የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ የይግባኝ ባዩን ጥያቄ በሙሉ ወይም በከፊል በመቀበል ወይም ውድቅ በማድረግ ሊወስን ይችላል ። ፬፡ የአስተዳደር ፍርድ ቤት ውሳኔ የሚሰጠው በድምጽ ብልጫ ይሆናል ። በድምጽ የተለየ አባል የተለየበት ምክንያት በውሳኔው መስፈር አለበት ። ፭ የውሳኔው ግልባጭ በአዋጁ አንቀጽ ፪፪፪ መሠረት ለተከራካሪ ወገኖች ይሰጣል ። ፲፩ . የውሳኔ አፈጻጸም ፩ የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ለይግባኝ ባዩ የወሰነለት ከሆነ ፣ መልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት ውሣኔውን በአዋጁ አንቀጽ ፻፫ / ፩ / መሠረት ወዲያውኑ መፈፀም አለበት ። ፪ ይግባኝ ባዩ ውሳኔው አልተፈጸመልኝም ብሎ ሲያመለ ክትና የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ አፈጸጸሙ የዘገየው ያለበቂ ምክንያት መሆኑን ሲያምን የመሥሪያ ቤቱን እምቢተ ኝነት ገልጾ በአዋጁ አንቀጽ ፪፫ / ፪ / መሠረት ጉዳዩን ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ይመራዋል ። ሃ፪ የይግባኝ ወጭዎች ፩ ተከራካሪ ወገኖች የይግባኝ ክርክሩ ያስከተለባቸውን ወጭ በየራሳቸው ይችላሉ ። ፪ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ድንጋጌ ቢኖርም ፣ ይግባኝ ባዩ በመልስ ሰጭው መሥሪያ ቤት ይዞታ ሥር የሚገኝ ማስረጃ በአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ እንዲቀ ርብለት ሲያስደርግ የሚያስከትለውን ወጭ እንዲሸፍን አይጠየቅም ። ክፍል አምስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች • መመሪያ የማውጣት ሥልጣን ይህን ደንብ በሚገባ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን | 53. Power to Issue Directives ኮሚሽኑ ሊያወጣ ይችላል ። ፲፬ • የተሻሩ ሕጎች ፩ • የመንግሥት ሠራተኞች ደንብ ቁጥር ፩ ( የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ፪፻፰፱ / ፲፱፻፶፭ ) እና በደንቡ መሠረት የወጣው የመንግሥት ሠራተኞች የዲስፕሊን አፈጻጸም መመሪያ በዚህ ደንብ ተሽረዋል ። ፪ ይህን ደንብ የሚቃረን ማንኛውም ደንብ ፣ መመሪያ ወይም የአሠራር ልምድ በዚህ ደንብ በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚ አይሆንም ። ፲፭ ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ገጽ ፩ሺ፯፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ • ም • ፬ . “ የአስተዳደር ፍርድ ቤት ” ማለት በአዋጁ አንቀጽ ፪ መሠረት የተቋቋመው የመንግሥት ሠራተኞች የአስተ ዳደር ፍርድ ቤት ነው ። ክፍል ሁለት የዲስፕሊን አፈጻጸም ምዕራፍ አንድ የዲስፕሊን እርምጃ የመውሰድ ሥልጣንና ኃላፊነት ፫ ቀላል የዲስፕሊን ጥፋቶች ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ቀላል የዲስፕሊን ጥፋት የፈፀመ እንደሆነ እንደ ጥፋቱ ክብደት ፩ : የቅርብ ኃላፊው የቃል ማስጠንቀቂያ የመስጠት፡ ፪ ከዋና ክፍል ያላነሰ ደረጃ ያለው የሚመለከተው ኃላፊ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የመስጠት ፣ ወይም ፫ . የመሥሪያ ቤቱ የአስተዳደር ኃላፊ እስከ አንድ ወር ደመወዝ የመቅጣት፡ ሥልጣንና ኃላፊነት ይኖረዋል ። ፬ ከባድ የዲስፕሊን ጥፋቶች ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ከባድ የዲስፕሊን ጥፋት የፈፀመ እንደሆነ የመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ በዚህ ደንብ መሠረት ተጣርቶ ሲቀርብለት እንደ ጥፋቱ ክብደት እስከ ሶስት ወር ደመወዝ የመቅጣት ወይም ከሥራደረጃና ደመወዝ ዝቅ የማድረግ ወይም ከሥራ የማሰናበት ሥልጣንና ኃላፊነት ይኖረዋል ። ፭ ከሥራ ስለማገድ ፩ . ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በአዋጁ አንቀጽ ፳፰ መሠረት ከስራ ሲታገድ የታገደበት ምክንያት በጽሑፍ ይገለጽለታል ። የሠራተኛው አድራሻ ባለመታወቁ ወይም በሌላ ምክንያት የማገጃውን ትዕዛዝ ለሠራተኛው ለራሱ መስጠት ካልተቻለ ትዕዛዙ በመሥሪያ ቤቱ የማስታ ወቂያ ሰሌዳ ላይ ተለጥፎ ለአስር ቀን እንዲቆይ ይደረጋል ። ፪ የመንግሥት ሠራተኛው በተከሰሰበት ጥፋት ምክንያት ከሥራ እንዲሰናበት ካልተወሰነበት በስተቀር በእግዱ ` ወቅት ሳይከፈለው የቀረው ደመወዙ ያለወለድ ይከፈ ፫ የመንግስት ሠራተኛው መታገድከዕግዱጋር ያልተያያዙ መብቶችንና ግዴታዎቹን ተፈጻሚነት አያስቀርም ። ምዕራፍ ሁለት የዲስፕሊን ምርመራ ፮ : የተፋጠነ የዲስፕሊን ምርመራ ፩ . ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፫ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ወይም ( ፪ ) መሠረትየሚያስቀጣ ቀላል የዲስፕሊን ጥፋት የፈፀመ እንደሆነና የሚመለከተው ኃላፊ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጥፋቱን የሚያጣሩ አንድ ወይም ከአንድ በላይ የመንግሥት ሠራተኞች ሊመድብ ይችላል ። ፪ የተመደበው አጣሪ ፣ የመንግሥት ሠራተኛው ለቀረበበት ክስ በጽሑፍ መልስ እንዲሰጥ የክሱን ጽሁፍ ይልክ ፫ የመንግሥት ሠራተኛው ጥፋቱን አምኖ መልስ የሰጠ እንደሆነ አጣሪው በዚሁ ላይ ተመሥርቶ የውሣኔ ሃሣብ ያቀርባል ። ፬ . የመንግሥት ሠራተኛው የቀረበበትን ክስ በመካድ መልስ የሰጠ እንደሆነ ኣጣሪው አግባብ ያላቸውን ማስረጃዎች ከመረመረ በኋላ ለሚመለከተው ኃላፊ የውሣኔ ሃሣብ ያቀርባል ። የ " ብማና ገጽ ፩ሺ፯፻፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ፭ የሚመለከተው ኃላፊ የቀረበለትን የውሣኔ ሃሣብ መርምሮ ውሣኔይሰጣል ፤ ሆኖም የሚወሰነውየዳ ስፕሊን ቅጣት ከራሱ ሥልጣን በላይ ከሆነ የበኩሉን አስተያየት ጨምሮ ለሚመለከተው ኃላፊ ያቀርባል ። ፯ መደበኛ ምርመራ ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፫ / ፫ / 17. Formal Inquiry ወይም አንቀጽ ፬ መሠረት በሚያስቀጣ የዲስፕሊን ጥፋት የተከሰሰ እንደሆነ ክሱ የሚከተሉትን ድንጋጌዎች ተከትሎ ይጣራል ። ፰ የክስ ጽሑፍ ፩ . የዲስፕሊን ክስ ጽሁፍ የመንግሥት መሥሪያ ቤቱ የአስተዳደርኃላፊ የፈረመበትና የመሥሪያ ቤቱ ማኅተም የተደረገበት ሆኖ የሚከተሉትን መያዝ አለበት ፣ ሀ ) የተከሣሹን ስም ፤ ለ ) የጥፋቱን ዝርዝር ፤ ሐ ) ጥፋቱ የተፈፀመበትን ጊዜና ቦታ መ ) የተጣሰውን የሕግ ድንጋጌ ፤ እና ሠ ) የማስረጃዎች ዝርዝር ። ፪ ሠራተኛው ከአንድ በላይ በሆነ ጥፋት የተከሰሰ ከሆነ እያንዳንዱ ጥፋት ተለይቶ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ ( ላ ) - ( ሠ ) በተመለከተው መሠረት መገለጽ አለበት ። ፱ . ክስን ስለማሻሻል ፩ በዲስፕሊን ክስ ጽሁፍ ውስጥ የተገለፀውን የጥፋት | 9. Amendment of Charge ዝርዝር በሚመለከት መሠረታዊ በሆኑ ነጥቦች ላይ ስህተት ወይም ግድፈት መኖሩ ሲታወቅ የውሣኔ ሀሣብ ከመቅረቡ በፊት በማናቸውም ጊዜ ክሱን ማሻሻል ይቻላል ። ፪ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / መሠረት የመንግሥት መሥሪያ ቤቱ አስተዳደር የዲስፕሊን ክስን ሊያሻሽል የሚችለው በራሱ አነሣሽነት ወይም ክሱን በሚያጣራው የዲስፕሊን ኮሚቴ ጥያቄ መሠረት ነው ። ፲ ክስ የሚቋረጥበት ሁኔታ ፩ . የዲስፕሊን ክስ የቀረበበት የመንግሥት ሠራተኛ ቸውም ምክንያት አገልግሎቱ የተቋረጠ እንደሆነ የክሱ መታየት ይቆማል ። ፪ በከባድየዲስፕሊን ጥፋትየተከሰሰ የመንግሥት ሠራተኛ በራሱ ፈቃድ ሥራውን በመልቀቁ አገልግሎቱን አቋርጦ በሌላ በማናቸውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ተመልሶ የተቀጠረእንደሆነ የተቋረጠው ክስ መታየቱ ይቀጥላል ። ፲፩ . ክስን ስለማሣወቅ ፩ የዲስፕሊን ኮሚቴ ክስ የቀረበበት ሠራተኛ መልሱን ይዞ እንዲቀርብ የክሱን ጽሁፍና ማስረጃዎች ቅጅ አያይዞ የክስ ማስታወቂያ ይልክለታል ። የክስ ማስታወቂያው ክሱ የሚሰማበትን ቦታ ፣ ቀንና ሠዓት የሚገልጽ ሆኖ ክሱ ከሚሰማበት ቀን ቢያንስ ከ፲ ቀናት በፊት ለተከሣሹ መድረስ አለበት ። ፫ ሠራተኛው ሊገኝ ባለመቻሉ ወይም ለመቀበል ፈቃደኛ ባለመሆኑ የክስ ማስታወቂያውን ለመስጠት ያልተቻለ እንደሆነ በመሥሪያ ቤቱ የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ተለጥፎ ለ፲፭ ቀናት እንዲቆይ ይደረጋል ። ፲፪ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፩ መሠረት የክስ ጽሁፍ የደረሰው ግጽ ፩ሺ፯፻፷፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፬ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ ም • ይጠበት ከሆነ ፣ ጽ መያዝ አለበት ። fir " ሀ ) ክሱ በአዋጁ መሠረት በይርጋ የታገደ ከሆነ ' ወይም ለ ) ተፈፀመ የተባለው ድርጊት በዲሲፕሊን ሊያስከስስ የማይችል ከሆነ ፣ ወይም ሐ ) በተከሰሰበት ጉዳይ ላይ ቀደም ሲል ውሣኔ የተሰ ክሱ ሊታይ አይገባውም በማለት መቃወሚያ ሊያቀርብ 77 ££ ! ይ ይችላል ። [ 1 ፪ . የዲስፕሊን ኮሚቴው ፣ ሀ ) መቃወሚያውን የተቀበለው እንደሆነ እንዲዘጋ ለመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ የውሣኔ ሃሣብ ያቀርባል ፤ ወይም -2 ፣ 2 ለ ) መቃሚያውን ያልተቀበለው ከሆነ ተከሣሹ ለቀረ በበት ክስ መልስ እንዲሰጥ ያዘዋል ። ፲፫ የክስ መልስ ፩ የዲስፕሊን ክስ የቀረበበት የመንግሥት ሠራተኛ ክሱን የሚያምን ወይም የሚክድ ከሆነ ይህንኑ በዝርዝር በመግለጽ መልሱ በጽሁፍ ያቀርባል ። ጀ • የክስ መልስ ተከሣሹ ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የፈረመበት - ሀ ) በክሱ ስለተለገፀው እያንዳንዱ ድርጊት ወይም 1 4 5 ጥፋት የተሰጠውን መልስ ፣ እና - ለ ) ተከሣሹ እንዲታዩለት የሚፈልጋቸውን የመከላከያ ማስረጃዎች ዝርዝር ፣ ፫ ተከሣሽ ከዘረዘራቸው የመከላከያ ማስረጃዎች መካከል በእጁ የሚገኙትን የጽሁፍ ማስረጃዎች ቅጂ አያይዞ - ማቅረብና የዲስፕሊን ኮሚቴው እንዲያስቀርብለት የሚ ጠይቃቸውን ማስረጃዎች ደግሞ በማን እጅ እንደሚገኙ መግለጽ አለበት ። ፲፬ • በማመን ወይም በመካድ ስለተሰጠ መልስ ፩ ተከሣሹ ክሱን በማመን መልስ የሰጠ እንደሆነ የዲስ ፕሊን ኮሚቴው ተጨማሪ ማጣራት ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ካላገኘው በስተቀር የቀረበውን ክስና የተሰጠውን መልስ በመመርመር የውሣኔ ሃሣብ ያቀርባል ። ፪ ተከሣሽ የጥፋቱን ድርጊት በመካድ መልስ የሰጠ እንደሆነ የዲስፕሊን ኮሚቴው የከሣሹንና የተከሣሹን ምስክሮች በመስማትና የጽሁፍ ማስረጃዎቻቸውን በመ መርመር ክሱን ያጣራል ። ፲፭ ማስረጃ ስለማስቀረብ የዲስፕሊን ኮሚቴው ተከሣሹ እንዲቀርቡለት የጠየቃቸውን : የጽሁፍ ማስረጃዎች ቅጂ የሚመለከተው አካል እንዲያቀር ብለት ይጠይቃል ። ፲፮ ምስክር ስለመጥራት 26. የከሣሽና የተከሣሽ ምስክሮች ቀርበው የምስክርነት ቃላቸውን እንዲሰጡ የዲስፕሊን ኮሚቴው መጥሪያ እንዲደርሳቸው ያደርጋል ። ጀ በአንድ ወይም በተያያዙ ጭብጦች ላይ ቃላቸውን * የሚሰጡ ምስክሮች በአንድ ጊዜ ተጠርተው ተራ በተራ እየቀረቡ እንዲሰሙ ይደረጋል ። ፫ . የዲስፕሊን ኮሚቴው ኣስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በራሱ አነሣሽነት ተጨማሪ ምስክሮች ቀርበው የምስክርነት 1 yeri ቃላቸውን እንዲሰጡ ሊያደርግ ይችላል ። ፲፯ ምስክር ስለመስማት ፩ የዲስፕሊን ኮሚቴው ምስክሮችን የሚሰማው ተከሣሹና የመንግሥት መሥሪያ ቤቱተወካይ በተገኙበት ይሆናል ። ገጽ ፬ሺ፯፻፳፯ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ፪ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ድንጋጌ ቢኖርም ፤ ሀ ) የከሣሽ ምስክሮች በሚሰሙበት ጊዜ ተከሣሹ እንዲገኝ ተነግሮት በቀጠሮው ቀን ሣይቀርብ የቀረ እንደሆነ ፤ ወይም ለ ) የተከሣሽ መከላከያ ምስክሮች በሚሰሙበት ጊዜ የመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ተወካይ እንዲገኝ ተነግሮት ሣይቀርብ እንደሆነ ፤ ምስክሮቹ ሌላው ተከራካሪ ወገን በሌለበት ሊሰሙ ይችላሉ ። ፫ የዲስፕሊን ኮሚቴው ምስክሩ ከክሱ ጋር በተያያዘ ራሱ የሰማውን ወይም ያየውን ወይም የተገነዘበውን እንዲያ ስረዳ እየጠየቀው የሚሰጠውን መልስ ቃል በቃል ይመዘ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፫ / ድንጋጌ ቢኖርም ምስክሩን የጠራው ተከራካሪ ወገን ምስክሩን ተጨማሪ ጥያቄዎችመጠየቅና የሚሰጠውመልስእንዲመዘገብለት ሊጠይቅ ይችላል ። ፭ የከሣሽ ምስክሮችን ተከሣሹ ፣ የተከሣሽ መከላከያ ምስክ ሮችን የመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ተወካይ ፣ የዲስፕሊን ኮሚቴው የጠራቸውን ተጨማሪ ምስክሮች ደግሞ ሁለቱም ተከራካሪ ወገኖች መስቀልኛ ጥያቄ መጠየቅ ይችላሉ ። ፮ : መስቀልኛጥያቄ የሚቀርበው ምስክሩ የሰጠው ትክክለኛ ያልሆነ የምስክርነት ቃል ካለ ይህንኑ ለዲስፕሊን | 18. Final Opinion of the Accused ኮሚቴው በግልጽ ለማሳየት ነው ። ፲፰ የተከሣሽ የመጨረሻ ሃሣብ የዲስፕሊን ኮሚቴው ምርመራው ከመጠናቀቁ በፊት ተከሳሹ የመጨረሻ ሃሣቡን ለመስጠት እንዲችል ዕድል ይሰጠዋል ። ፲፱ የምርመራ ሪፖርት ፩ የዲስፕሊን ኮሚቴው ምርመራውን እንዳጠናቀቀ የምር መራውን ውጤትና የውሣኔ ሃሣብ የያዘ ሪፖርት ለመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ያቀርባል ። ፪ የምርመራው ውጤት የተከሳሹን ጥፋተኛነት የሚያረ ጋግጥ ከሆነ የዲስፕሊን ኮሚቴው የሚያቀርበው የውሣኔ ሃሣብ ሊወሰድበት የሚገባውን የቅጣት እርምጃ ማመልከት አለበት ። ፫ የዲስፕሊን ኮሚቴው ቅጣትን በሚመለከት የሚያቀ ርበው የውሣኔ ሃሣብ ፣ ሀ ) የጥፋቱን ክብደትና ድርጊቱ የተፈፀመበትን ሁኔታ ፣ ለ ) ተከሣሹ ባለፈው የአገልግሎት ዘመኑ ያሣየውን መልካም ሥነ ምግባርና ኣጥጋቢ የሥራ ውጤት ፤ ሐ ) የተከሳሹን የቀድሞ የጥፋት ሪኮርድ ፣ ያገናዘበ መሆን ኣለበት ። ፬ የምርመራው ውጤት የተከሣሹን ጥፋተኛነት የሚያረ ጋግጥ ካልሆነ ከክሱ ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ እንዲደርሰው ይደረጋል ። ፳ የመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ውሳኔ ፩ : የመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፱ መሠረት የቀረበለትን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የኮሚ ቴውን የውሳኔ ሃሳብ ለማጽደቅ ወይም በቂ ምክንያት ሲኖረው ፤ ሀ ) በኮሚቴው ከቀረበው የውሣኔ ሃሣብ የተለየ ውሣኔ ለመስጠት ፤ ወይም ለ ) ኮሚቴው ጉዳዩን እንደገና እንዲመረምር ለማዘዝ ይችላል ። ገጽ ፩ሺ፯፻፳፰ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም ጀ በመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ የተሰጠው ውሣኔ ለሠራ ተኛው በጽሁፍ መሰጠት አለበት ። የሠራተኛው አድራሻ ባለመታወቁ ወይም በሌላ ምክንያት ውሣኔውን ለሠራ ተኛው መስጠት ካልተቻለ በመስሪያ ቤቱ የማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ ተለጥፎ ለ፲ ቀናት ይቆያል ። ፫ • ከደረጃና ደመወዝ ዝቅ የማድረግ ወይም ከሥራ የማሰ ናበት የዲስፕሊን ቅጣት ሲወሰን ኮሚሽኑ በግልባጭ እንዲያውቀው ይደረጋል ። ፳፩ : የውሳኔ አፈጻጸም ፩ ከደረጃ ዝቅ የማድረግ ወይም ከአንድ ወር የበለጠ የደመወዝ ቅጣት ተግባራዊ የሚሆነው ሠራተኛው ውሣኔውን በዚህ ደንብ አንቀጽ ፳ ( ፪ ) መሠረት እንዲያ ውቀው ከተደረገ ከ፴ ቀናት በኋላ ነው ፤ ሆኖም ሠራተኛው በዚህ ደንብ አንቀጽ ፴፯ ( ፪ ) መሠረት ይግባኝ ያቀረበ እንደሆነ በይግባኙ ላይ ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ አፈጻጸሙታግዶ ይቆያል ። ፪ ከሥራ በማሠናበትየሚፈፀም ቅጣት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፴፯ ( ፪ ) መሠረት ሠራተኛው ይግባኝ ኣቅርቦ አፈፃፀሙ እንዲቆም ካላሣገደ በስተቀር በዚህ ደንብ አንቀጽ ፳ ( ፪ ) መሠረት ውሳኔውን እንዲያውቀው ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ። ምዕራፍ ፫ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ፳፪ ስለማቋቋም ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት በዚህ ደንብ መሠረት መደበኛ የዲስፕሊን ምርመራ የሚያካሂድና የውሳኔ ሃሣብ | 22. Establishment የሚያቀርብ የዲስፕሊን ኮሚቴ ያቋቁማል ። ፳፫ • አባላት ፩ የዲስፕሊን ኮሚቴ አምስት አባላትና አንድ ፀሐፊ ይኖሩታል ። ፪ የኮሚቴው ሰብሳቢ፡ ሁለት አባላትና ፀሐፊው በመን ግሥት መሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ይመደባሉ ። ፫ ሁለት የኮሚቴው አባላት በመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ሠራተኞች ይመረጣሉ ። ፳፬ • የአባልነት መመዘኛ ማንኛውም የኮሚቴው አባል ፣ ፩ . በመልካም ሥነ ምግባሩና በሥራ አፈፃፀሙ የተመሠገነ ፣ ጀ ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በዲስፕሊን ጉድለት | 24. Requirement for Membership ያልተቀጣ ፣ ፫ • በመንግሥት መስሪያ ቤት ውስጥ ከሁለት ዓመት በላይ አገልግሉት ያለው መሆን አለበት ። ፳፭ የአገልግሎት ዘመን የኮሚቴው አባላት የአገልግሎት ዘመን ሁለት ዓመት ይሆናል ፤ ሆኖም የአገልግሎት ዘመናቸውን የጨረሱ የኮሚቴው አባላት | 25. Tem of Office እንደገና ሊመደቡ ወይም ሊመረጡ ይችላሉ ። ፳፮ የኮሚቴው ስብሰባ ፩ . የዲስፕሊን ኮሚቴ ለሥራው ባስፈለገ መጠን በማና ቸውም ጊዜ ሊሰበስብ ይችላል ። ፪ በኮሚቴው ስብሰባ ላይሰብሳቢውና ሌሉችሁለት አባላት ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይሆናል ። ፫ ኮሚቴው የሚያቀርበው የውሳኔ ሃሣብ የሚያልፈው በድምጽ ብልጫ ይሆናል ። ድምጽ እኩል ለእኩል የተከፈለ እንደሆነ ሰብሳቢው ያለበት ወገን ያቀረበው ሃሣብ ያልፋል ። በሃሣብ የተለየው አባል የተለየበትን ምክንያት በግልጽ ማስፈር አለበት ። ሀ ) ከሕጎችና መመሪያዎች አተ 5 ዎች ፣ ገጽ ፬ሺ፯፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ሰኔ ፳፮ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም ፳፯ • ከአባልነት ስለመሠረዝና ከስብሰባ ስለመነሳት ፩ . ማንኛውም የኮሚቴ አባል ክስ ከቀረበበት ሠራተኛ ጋር ፀብ ወይም የሥጋ ወይም የጋብቻ ዝምድና ያለው መሆኑ ሲረጋገጥ ለዚያ ጉዳይ ብቻ ከስብሰባው እንዲነሣ ይደረጋል ። ጀ ማንኛውም የኮሚቴው አባል ፣ ሀ ) በኮሚቴው በመታየት ላይ ያለን ጉዳይ በሚመለከት ምስጢር ያባከነ ፣ ለ ) የኮሚቴውን ሥራ በማናቸውም አኳኋን ያደናቀፈ ፣ ሐ ) በዚህ ደንብ አንቀጽ ፳፬ የተመለከቱትን መመዘ ኛዎች ያጓደለ ፤ እንደሆነ ከአባልነት ሊሠረዝ ይችላል ። ክፍል ሦስት የቅሬታ አቀራረብ ሥነ ሥርዓት ፳፰ ዓላማ የመንግሥት ሠራተኞችን ቅሬታዎች የማስተናገጃ ሥርዓት ፩ ለቅሬታዎች አፋጣኝ መፍትሔ በመስጠት ፣ ፪ ለቅሬታዎች መንስዔ ሊሆኑ የሚችሉ ስህተቶችንና ድክ መቶችን በማረም ፣ እና ፫ ሁሉንም ሠራተኞች በእኩልነት ለማስተናገድ የሚያስ ችልና ፍትሐዊ የሆነ አሠራር በማስፈን ፣ የሰመረ የሠራተኛ ግንኙነት እንዲዳብር ማድረግ ይሆናል ። ፳፬ ቅሬታ የማቅረብ መብት ፩ ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ሕጋዊ መብቴ ተጓድሎ | 29. The Right to Petition ብኛል ወይም በደል ተፈጽሞብኛል በማለት ቅር የተሰኘ እንደሆነ ቅሬታው እንዲታይለትና የመፍትሔ እርምጃ እንዲወሰድለት መሥሪያ ቤቱን የመጠየቅ መብት ይኖረዋል ። ጀ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ ለ ) ከመብቶችና ጥቅሞች አጠባበቅ ፣ ሐ ) ከሥራው ኣካባቢ ጤንነትና ደኅንነት መ ) ከሥራ ምደባና ደረጃ አሰጣጥ ፣ ሠ ) ከሥራ አፈጻጸም ምዘና ፣ ረ ) በሥራመደቡ የሥራ ዝርዝር ሳይሽፈኑእንዲፈጸሙ ከሚሰጡ ተግባራት ፣ ሰ ) በአለቆች ከሚፈፀሙ ተገቢ ያልሆኑ ተጽዕኖዎች፡ ሸ ) ከዲስፕሊን እርምጃ አወሳሰድ ፣ ወይም ቀ ) የአገልግሎት ሁኔታዎችን ከሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮች ፣ ጋር በተያያዘ ምክንያት በደል ደረሰብኝ የሚል የመን ግሥት ሠራተኛ ቅሬታውን ሊያቀርብ ይችላል ። ፬ የቅሬታ ማመልከቻ ፩ ቅሬታው እንዲሰማለት የሚፈልግ የመንግሥት ሠራተኛ የቅሬታ ማመልከቻውን ለመሥሪያ ቤቱ የቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ለማቅረብ ይችላል ። ፪ የቅሬታ ማመልከቻ የሚከተሉትን መያዝ አለበት ፤ ሀ ) የአመልካቹን ስምና አድራሻ ፤ ለ ) የሥራ መደቡን መጠሪያ ፤ ሐ ) የቅርብ አለቃውን ስም ፤ የቅሬታውን መንስዔ ፤ ሠ ) ደጋፊ ማስረጃዎች ( ካሉ ) ፤ ረ ) አመልካቹ የሚሻውን መፍትሔ ፤ ሰ ) ቀንና ፊርማ ። ገጽ ፩ሺ፯ደጓ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፱ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም : ፫ የቅሬታቸው መንስዔ አንድ ዓይነት የሆነ የመንግሥት ሠራተኞች የቅሬታ ማመልከቻቸውን በተወካያቸው አማካይነት በቡድን ሊያቀርቡ ይችላሉ ። ፴፩ ቅሬታ የማቅረቢያ የጊዜ ገደብ ፩ ቅር የተሰኘ የመንግሥት ሠራተኛ ጉዳዩን ለቅርብ አለቃው ወይም ለሚመለከተው የሥራ ኃላፊ አቅርቦ ከተወያየበት ቀን ጀምሮ በአሥር የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻውን ለመሥሪያ ቤቱ የቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ሊያቀርብ ይችላል ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የቅሬታውን ማመልከቻ ሊያቀርብ ያልቻለ የመንግሥት ሠራተኛ ከአቅም በላይ የሆነውምክንያት በተወገደ በአሥርየሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻውን ሊያቀርብ ይችላል ። ፴፪ ቅሬታን ስለማጣራት ፩ . የመሥሪያ ቤቱ የቅሬታ አጣሪኮሚቴ የቅሬታማመልከቻ ሲቀርብለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፬ የተደነገገውን አሟልቶ የቀረበ መሆኑን በማረጋገጥ ተቀብሎ ይመዘ ፪ ኮሚቴው ፤ ሀ ) የቅሬታ ማመልከቻውንና አግባብ ያላቸውን ማስረ ጃዎች በመመርመር ፣ ለ ) ከአመልካቹ እና ከአመልካቹ የቅርብ አለቃ ወይም በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ከሰጠው የሥራ ኃላፊ ጋር በመወ ያየት፡ እና ሐ ) አግባብ ያላቸውን ሕጎች ፣ ደንቦች መመሪያዎችና የአሠራር ልምዶች በማገናዘብ ፣ የቀረበለትን ቅሬታ ያጣራል ። ፫ • ኮሚቴው የምርመራውን ውጤትና የውሳኔ ሃሣብ የያዘ ሪፖርት ማመልከቻው ከቀረበለት ቀን ጀምሮ እጅግ ቢዘገይ ከ፲፭ የሥራ ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ | 33. Decisions ለመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ያቀርባል ። ፴፫ • የውሳኔ አሰጣጥ ፩ የመሥሪያቤቱ የበላይኃላፊ ወይም ወኪሉየቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ሪፖርት በደረሰው ከአሥርየሥራቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የኮሚቴውን የውሳኔ ሃሣብ ማጽደቅ ወይም በቂ ምክንያት ሲኖረው ፣ ሀ ) በኮሚቴው ከቀረበው የውሳኔ ሃሳብ የተለየ ውሳኔ ለመስጠት ፣ ወይም ለ ) ኮሚቴው ጉዳዩን እንደገና እንዲመረምር ለማዘዝ ፣ ይችላል ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የተሰጠው ውሳኔ ለአመልካቹ በጽሑፍ እንዲደርሰው ይደረጋል ። ፴፬ • ቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ስለማቋቋም ፩ ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት በዚህ ደንብ አንቀጽ 32 መሠረት የመንግሥት ሠራተኞችን ቅሬታ የሚያጣራ ኮሚቴ ያቋቁማል ። ፪ የቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ አምስት አባላትና አንድ ፀሐፊ ይኖሩታል ። የኮሚቴው ሰብሳቢ ፣ ሁለት አባላትና ፀሐፊው በመን ግሥት መሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ይመደባሉ ። ፬ ሁለት የኮሚቴው አባላት በመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ሠራተኞች ይመረጣሉ ። ፭ በዚህ ደንብ ከአንቀጽ ፳፬ ፳፯ የዲስፕሊን ኮሚቴን በሚመለከት የተደነገጉት ለቅሬታ አጣሪ ኮሚቴም በተ መሳሳይ ሁኔታ ተፈጻሚ ይሆናሉ ። ገጽ ፩ሺ፮፻፷፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም ክፍል አራት የይግባኝ ሥነ ሥርዓት ፴፭ ይግባኝ የሚባልባቸው ምክንያቶች ፩ . የመንግሥት ሠራተኛ በአዋጁ አንቀጽ ፪፩ በተዘረዘሩት ምክንያቶች ለአስተዳደር ፍርድ ቤት ይግባኝ ሊያቀርብ የሚችለው ጉዳዩ በመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ውሳኔ የተሰጠበት ወይም በዚህ ደንብ አንቀጽ ፴፫ ( ፩ ) በተወ ሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ውሳኔ ሳይሰጥበት የቀረ ከሆነ ፪ የሥራ ምደባና ደረጃ አሰጣጥን በሚመለከት በመሥሪያ ቤቱደረጃ በተሰጠ የመጨረሻ ምላሽ ያልረካየመንግሥት ሠራተኛ በአዋጁ አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ፩ ( መ ) መሠረት እንዲታይለት ኣቤቱታውን በ፵ ቀናት ውስጥ ለኮሚሽኑ ሊያቀርብ ይችላል ። ፴፮ የይግባኝ ማስታወቂያ ፩ : የመንግሥት ሠራተኛው በዚህ ደንብ አንቀጽ ፴፭ | 36. Notice of Appeal መሠረት ይግባኝ የሚያቀርበው በመሥሪያ ቤቱ የዲስ ፕሊን ኮሚቴ ወይም የቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ተጣርቶ በተወሰነ ጉዳይ ላይ ከሆነ የኮሚቴው መዝገብ ግልባጭ እንዲሰጠው በመጠየቅ የይግባኝማስታወቂያ ለመሥሪያ ቤቱ ሊሰጥ ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የይግባኝ ማስታወቂያ የደረሰው የመንግሥት መሥሪያ ቤት የተጠ የቀውን የመዝገብ ግልባጭ ከአምስት የሥራ ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ለሠራተኛው መስጠት አለበት ። ፴፯ የይግባኝ አቀራረብና የጊዜ ገደብ ፩ . የመንግሥት የሚያቀርበው የይግባኝ ማመልከቻ ይግባኝ በተባለበት ውሳኔ ላይ ተቃውሞ | 37. Appeal Procedure and Period of Appeal የቀረበበትን ምክንያትና ይግባኝ ባዩ እንዲሰጥለት የሚፈ ልገውን ውሳኔ በግልጽ ማመልከት አለበት ። ፪ . በአዋጁ አንቀጽ ፪፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ወይም ( ፪ ) በተመለከተው ምክንያት ለአስተዳደር ፍርድ ቤት ይግባኝ ሊቀርብ የሚችለው ውሳኔው ለመንግሥት ሠራተኛው በጽሁፍ በደረሰው በ፴ ቀናት ውስጥ ይሆናል ። ፫ • በአዋጁ አንቀጽ ፪፩ ንዑስ አንቀጽ ፪ ) ወይም ( ፬ ) በተመለከተው ምክንያት ለኣስተዳደር ፍርድ ቤት ይግባኝ ሊቀርብ የሚችለው ውሳኔው ለመንግሥት ሠራተኛው በጽሑፍ በደረሰው በ፲ ቀናት ውስጥ ይሆናል ፤ ሆኖም በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተመለከተው ምክንያት የሚቀርበው ይግባኝ ውሳኔ ባለመሰጠቱ ምክንያት ከሆነ ይግባኙ ሊቀርብ የሚችለው ጉዳት የደረሰበት የመን ግሥት ሠራተኛ መብቱን ማስከበር ከሚችልበት ቀን ጀምሮ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ይሆናል ። ፬ . የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እና ( ፫ ) ድንጋጌዎች ቢኖሩም ይግባኙ የዘገየው ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ከሆነ የመንግሥት ሠራተኛው ከአቅም በላይ የሆነው ምክንያት ከተወገደበት ጊዜ ጀምሮ በ፲፭ ቀናት ውስጥ ይግባኝማቅረብ እንዲፈቀድለት ለአስተዳደር ፍርድ ቤት ሊያመለክት ይችላል ፤ ሆኖም ከሥራ ስንብት ወይም ከሥራ ደረጃና ደመወዝ ዝቅታ ጋር የተያያዘ ይግባኝ በማናቸውም ሁኔታ ውሳኔ ከተሰጠ ከስድስት ወር በኋላ ይግባኝ ሊባልበት አይችልም ። ፭ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ጊዜው ካለፈ በኋላ ይግባኝ እንዲቀርብ ለማስፈቀድ የሚቀርብ ማመልከቻ በጊዜው ይግባኝ ለማቅረብ ያልተቻለበትን ምክንያት በዝርዝር የሚገልጽ መሆን አለበት ፤ ደጋፊ ማስረጃዎችም ካሉ መያያዝ አለባቸው ። ፩ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የቀረበውን ማመልከቻ የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ከተቀበለው ይግባኝ ባዩ ማመልከቻውን በአሥር ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለበት ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?